Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት
  • Address ቦንጋ ከተማ ፡ ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0473311903
  • Website
  • Deadline04 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Textile, Garment & Leather

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለሠራተኞች የደምብ ልብስ የስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በደቡብ ምዕራብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር 002S/W/R/PLW/2017

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለሠራተኞች የደምብ ልብስ የስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ሎት ቁጥር

ተራ ቁጥር

የእቃ ዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን

ሎት-1

1

 የመታወቂያ ማተሚያ ማሽን

በቁጥር

1

10,000

 

 

ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም

ሎት-2

3

 ኮትና ሱሪ ባለገበር

በቁጥር

72

 

 

20,000.00

4

 ጃኬትና ሱሪ

በቁጥር

532

5

 ኮትና ጉርድ ቀሚስ

በቁጥር

26

6

 ቱታ

በቁጥር

36

7

 ታዋን

በቁጥር

60

ሎት-3

8

 BROTHER HL6200 tonner

በቁጥር

50

7,000.00

ሎት-4

9

 ጎማ እና ካላማዳሪ 12.00-20R22 በቁጥር

በቁጥር

44

50,000.00

 

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Account No- 1000254208055) የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 400 /አራት መቶ/ ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በቦንጋ ከተማ መምህራን ኮሌጅ አጠገብ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ከልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመምጣት ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት በቦንጋ ከተማ መምህራን ኮሌጅ አጠገብ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ ይከፈታል።
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0473311903-0912682407 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

 

በደቡብ ምዕራብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት

ቦንጋ  ከተማ

 

Save Tender