Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ምዕ/ኢትዮጵያ ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይናንስና ኢኮ/ጽ/ቤት
  • Address ቦንጋ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 047-3-31-08-07
  • Website
  • Deadline14 Jan 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Textile, Garment & Leather

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ከልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሎት 01 የፖሊስ ብርድ ልብስ፣ በሎት 02 የእንስሳት መድኃኒትና ቁሳቁስ ግዥ ለመፈጸም ስለሚፈልግ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በደ/ምዕ/ኢትዮጵያ ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይናንስና ኢኮ/ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ከልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሎት 01 የፖሊስ ብርድ ልብስ፣ በሎት 02 የእንስሳት መድኃኒትና ቁሳቁስ ግዥ ለመፈጸም ስለሚፈልግ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ለመሣተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት አለባችሁ፡፡

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  4. ከገቢዎች ባለሥልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  5. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  6. ተጫራቾች በ2016 ዓ.ም የሰሩበት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ፤
  7. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ ቁጥር 3 መግዛት ይቻላል፤
  8. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለጹ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ።
  9. የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድ ኦሪጅናል ቴክኒካልና ፋይናንሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  10. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፡፡
  11. የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  12. የጨረታ ማስከበሪያ ለሁለቱም ሎቶች 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ይሆናል፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  15. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 047-3-31-08-07/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የቦንጋ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

 

Save Tender