ኢቪ ኢንደስትሪስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በመጋዘኑ የሚገኙትን የሚከተሉትን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኢቪ ኢንደስትሪስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢቪ ኢንደስትሪስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በመጋዘኑ የሚገኙትን የሚከተሉትን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ፖሊስተር ስፌት ክር 28,500 ካርቶኖች (12 ስፑል በአንድ ካርቶን ውስጥ)፤
- የቪስኮስ ጥልፍ ክር 2,500 ካርቶኖች (10 ስፑል በአንድ ካርቶን ውስጥ)፤
- ቪስኮስ ፊላሜንት ክር (በአንድ ኪሎግራም የተቀባ 2/150 ዲኒየር) 9,000፤
- ፖሊስተር ቀለም ያለው ክር 40/2፤ 430 ኪሎግራም፡፡
ስለሆነም በጥጥ፣ ጨርቃጨርቅ ጭረቶች፣ ከር፣ ጨርቃጨርቅና አልባሳት ዘርፍ የጅምላ ንግድ ወይም የችርቻሮ ንግድ የጸና የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ተጫራቾች ብቻ የምትገዙበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ እስከ ታህሳስ 25 ቀን 2017 ዓ.ም (January 3, 2025) ድረስ በኦሮሚያ ክልል ዱከም ጎጌቻ መንደር በሚገኘው በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት እንድታስገቡ ሆኖ ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት በዚሁ ቦታ ታህሳስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት (January 4, 2025) ይከፈታል፡፡
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-11-25-32-52፤ ኢሜይል evindustries@gmail.com ማግኘት ይቻላል፡፡ የክሮቹን አይነት በድርጅቱ የስራ ሰዓት በቦታው ተገኝቶ ማየት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች ጨረታ ለወጡባቸው የክር አይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል ዋጋቸውን ማስገባት ይችላሉ፡፡ ድርጅቱ በጨረታው ውጤት ሳይገደድ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑ ለጨረታው ቅድመ ሁኔታ ነው፡፡
ኢቪ ኢንደስትሪስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
