ሳሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች እና የላብራቶሪ ሬጄንት፣ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችና መለዋወጫዎች፣ ጄነሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በዩኒሴፍ የገንዘብ ድጋፍ ለት/ቤቶች ለMHH አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ስቴሽነሪና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የመጀመረያ ሕክምና መስጫ ሳጥን (First Aid Kit) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ለጤና ጣቢያው ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ያላቸውን እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆነ ተወዳዳሪዎች ከታች በሎት የተዘረዘሩትን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የመስከረም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ሎት 1 የደንብ ልብስ ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 3 አላቂ የህክምና እቃዎች ሎት 4 አላቂ የትምህርት እቃዎች ሎት 5 ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ሎት 6 የህንፃ ቁሳቁሶች ሎት 7 የደንብ ልብስ ስፌት አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት አመት የበኛ ዙር አገልግሎት የሚውሉ ያገለገሉ የህክምና ቋሚ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቶች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሪዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በሀገር አቀፍ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ ለ 2018 በጀት ዓ.ም ለሁለተኛ ዙር የወጣ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ እና ውል መፈፀም ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደ/ወሎ ዞን የመቅደላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደሴ ቅርንጫፍ በ2018 በጀት ዓመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በሎት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለ ሕንፃ ለመቀባት የግብአት (ቀለም) እና ሙያውን በአሸናፊ ድርጅት የሚሸፈን ሆኖ ውስጡንም ውጩንም በኦርጅናል ቀለም ለመቀባት (ለማደስ)፣ ማቴሪያል ችሎ የማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት /community pharmacy/ ግንባታ እና የህክምና እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት እና መግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክ/ከተማ የካ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት መገልገያ የሚውሉ መድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ የሕክምና መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የደንብ ልብስ እና የጥገና ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣ CCTV CAMERA፣ Almunium foil፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም የልጆች የልደት እና ልዩ ልዩ እቃዎች፣ Colour full writing tablet፣ የህክምና እቃዎች እና የቴሌቪዝን ተገጣጣሚ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኮ/ቀ/ክ/ከ/የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአብክመ ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ጌጣጌጥ እና የህክምና መሳሪያ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for the following different items.
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ የመ/ሜዳ/ፖ/ቴ/ ኮሌጁ በ2018 ዓ.ም ለማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የማሰልጠኛ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።