Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ቤኬ /አጠ/2ኛ ደ/ት 01/2018 ዓ.ም

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት፡ 1. አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፤
  • ሎት፡ 2. አላቂ የጽዳት እቃዎች፣
  • ሎት፡ 3. የደንብ ልብስ
  • ሎት፡ 4. የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች
  • ሎት፡ 5. የደንብ ልብስ ስፌት፣
  • ሎት፡ 6. የቤተ- ሙከራ ኬሚካሎችና አፓራተስ
  • ሎት: 7.የቤተ-መፅሀፍ መፅሐፎች
  • ሎት፡ 8. የልዩ ልዩ ማቴሪያሎች
  • ሎት፡ 9. የህክምና እቃዎች (የቀይመስቀል እቃዎች)
  • ሎት፡ 10. ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት: 11. ፈርኒቸር

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ እና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች ፡ በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ፣ የምስክር ወረቀት ያላቸው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በየሎቱ በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር የያዘ መረጃ ሰነድ ከት/ቤቱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር—— በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ተጫራቾች የሚጯረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ዋጋቸውን ከነ ቫቱ መሙላት አለባቸው ተጫራቾች በኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ (ፖስታ) ማስገባት አለባቸው፡፡

ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከላይ ለተገለፁት ለሎት1. 7,500.00 (ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)፣ ለሎት2 7,500.00 (ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)፣ ለሎት 3. 7500 (ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)፣ እና ለሎት4. 7,500.00 (ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)፣ ብር ለሎት 5. 1,500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)፣ ለሎት6. 7,500.00  (ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር)፣ ለሎት 7. 7,500.00 (ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)፣ ለሎት8. 1,500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)፣ ለሎት9. 1,500 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)፣ ለሎት10. 7,500.00 (ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ) ለሎት 11 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብቻ) ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ እና ምምጣት አለባቸው፡፡

  • ተጫራቾች ለሚጫረቱት ጨረታ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው በፎቶ የሚቀርቡ ናሙናዎች በእጅ ማስረከብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት10 /አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
  • አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች ከአሸነፉት የጠቅላላ ዋጋውን 10% /አስር ፐርሰንት/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • አሸናፊ ተጫራች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርት ሰጪ ት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት እስቶር ማስገባት አለበቸው።
  • በጨረታው ተወዳድረው የሚያሸንፉ ተጫራቾች እስከ 20% /ፐርሰንት/ ለመጨመርም ሆነ ለመቀነስ ቢጠየቁ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው።
  • የጥቃቅን አነስተኛ የሆኑት ድርጅቶች ባመረቱት ምርት ብቻ መወዳደር እና ይዘውት የመጡት የድጋፍ ደብዳቤ በሥራና ክህሎት ፅ/ቤት ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት።
  • ጨረታው የሚዘጋው ማስታወቂያው በወጣበት በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት ማለትም በ11ኛው ቀን ጠዋት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ / አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ለሚ ኩራ ክ/ከ/ወ/ዐ6 አራብሳ ሰፈራ አደባበይ 500 ሜትር ገባ ብሎ ወይም እንጀራ መጋገሪያ ሳይት 3 መስጠት ይችላሉ።

ስልክ፡- 011 6 12 59 12

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender