Tender Detail

Tender Details


የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት አመት የበኛ ዙር አገልግሎት የሚውሉ ያገለገሉ የህክምና ቋሚ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አ.ጤ.ጣ 01/2018

 

የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት አመት የበኛ ዙር አገልግሎት የሚውሉ ያገለገሉ የህክምና ቋሚ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።  ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

  1. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን ብር 150.00 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ታሽጎ በዛው እለት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
  2. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች ከወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ ወጪውን ችለው መውሰድ አለባቸው፡፡
  3. የጨረታ ማስረከቢያ ብር ከዋጋው የተሞላው 2% ከባንክ በተመሰከረ CPO ማስያዝ አለባቸው መሉ ዝርዝር መረጃው ከሰነዱ ላይ መመልከት አለባቸው፡፡
  4. ከገዙት ጨረታ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  5. ጨረታው ጠቅላለ ዋጋ ይሞላ
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱን የተጠበቀ ነው
  7. ተጫራቾች በታሸገ ፖስታ ማስገባት አለባቸው

አድራሻ፡- አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ ከሰሜን ሆቴል ጀርባ ሲ.ሲ ኤፍ ግቢ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 01111-26-52-9 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ

 

Save Tender