የኮ/ቀ/ክ/ከ/የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኮ/ቀ/ክ/ከ/የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ አገልግሎት
የጨረታ ማስታወቂያ
- ሎት1. የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ሎት 2. የላብራቶሪ ሸልፍ ሥራ የጨረታ ማስከበሪያ CPO 10,000 ብር (አስር ሺህ ብር) ሎት 3. ለተለያዩ ኮምፒውተሮች፤ ፕሪንተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን የጥገና ግብዓቶች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 4,000 ብር (አራት ሺህ ብር) ሎት 4. የተለያዩ አገልግሎታቸው ያለፉ መድሃኒቶች ማስወገድ የጨረታ ማስከበሪያ CPO 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
- የዘመኑ ግብር የከፈለ
- በተለያዩ ጥፋቶች ያልታገደ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆነ ተወዳዳሪዎች መወዳደር ይችላሉ። ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስታወቂያ ቢጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስር ተከታታይ የሥራ ቀናቶች መሆኑን እየገለፅን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በመምጣት ሰነዱን በመግዛት ሞልታችሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል። ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጥዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በዛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታውን ህጋዊ ተጫራቾች ተገኙም አልተገኙም ጨረታው ይከፈታል።
መስ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
ሞቢል ምንአየ ህንፃ ፊት ለፊት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0113846010
የኮ/ቀ/ክ/ከ/የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ አገልግሎት
