የኮ/ቀ/ክ/ከ/የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኮ/ቀ/ክ/ከ/የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉት 1 ሎትı. የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 4000 (አራት ሺ ብር ) ሎት2. የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 5500 ብር (አምስት ሺ አምስት መቶ ብር) ሎት3 የተለያዩ የደንብ ልብስ ጨርቅ የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 5000 (አምስት ሺ ብር) ሎት4 . የተለያዩ የቋሚ እቃዎች ማስከበሪያ CPO ብር 27000(ሃያ ሰባት ሺ ብር) ሎት5. የህትመት ውጤቶች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 5800 ብር (አምስት ሺ ስምንት መቶ ብር) ሎት6. የተለያዩ✓ የደንብ ልብሶች ስፌት የጨረታ ማስከበሪያ CPO 3000 ብር ( ሶስት ሺ ብር) ሎት7. የተለያዩ ጥገና እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO10000 ብር (አስር ሺ ብር) ሎት8. የተለያዩ የፕላንትና ማሽነሪ ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ CPO (1000) አንድ ሺ ብር ሎት9. ለተለያዩ የጥገና ስራዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO (አስር ሺ ብር) ሎት 10. የመኪና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 10000 ብር (አስር ሺ ብር ) ሎት ... የተለያዩ የህክምና መገልገያዎች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 10000 ብር (አስር ሺ ብር ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡