የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ንብረት የሆኑትን ተሽከርካሪዎችን) መኪናዎችን ለማስጠገን የጥገና ጋራዥ አገልግሎት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሚያሠራው ነባር የጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና ሥራ ሎት 01 እና የጎርፍ መውረጃ ቦይ አፍርሶ መስራትና የኮብልስቶን ጥገና ሥራ ሎት 02 በመስኩ የተሠማሩ ልምድ ያላቸውን ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ በሥሩ ለሚገኙ ጤና አጠባበቅ ተቋማት አገልግሎት የሚውል IoKVA (AC) ትናንሽ ጄኔሬተሮች አልትራሳውንድ እና ላውንደሪ ማሽን ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የG+2 የቢሮ ግንባታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት ሥራና ክህሎት ኢንተፕራይዞች ልማት ቢሮ የይርጋዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮና ለሰልጣኞች መቀመጫ የሚያገለግሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The SERS Bureau of Agriculture now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት ሎት 1 የመኪና ጎማ ሎት 2- የአልጋ ፍራሽ ሎት 3- የጽህፈት መሳሪያ ሎት 4- ፈርኒቸር ሎት 5- ጀኔሬተር ሎት 6- የማጣቀሻ መጽሐፍት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳ የትምህር ጽ/ቤት ፣ ለህዝብ ምክር ቤት የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ጨረታ እና የኢንተርፕራይዞች ማምረቻና መሸጫ ሼድ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ህዝብ ምክር ቤት አዳራሽ ታጣፊ ወንበር ወይም sinma chiar በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሣሪያ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የነፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በዋን ዋሽ ብሄራዊ ፕሮግራም በጋዛር ጤና ጣቢያ ግብ ቦኖ ሥራ እና ውሃ መስመር ዝርግ ቆሻሻ ማቃጠያ (Incinrator) ግንባታ፣ ዕንግዴ ልጅ መቅበሪያ (Placent pit) እና ባለሶስት ክፍል መፀዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ የእስቴሽነሪ እና የተለያየ መጠን ያለው የተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ቀለብ እህል፤ ጥራጥሬና ሸቀጣሸቀጥ ከሚያዝያ 1/2017 ዓም እስከ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም ለ120 ቀናት ከሚያቀርቡ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ፣ አቅራቢ ነጋዴዎችና ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተለያዩ መለዋጫዎችን ሎት1. PERKNES GENERATOR MODEL NO, U20434U: ሎት2 FPT IVECO 260, N45MSTA20.50A800 ሎት 3. Duetz Generator ሎት 4. CONTROL BOARD AND ELECTROMECHANICAL TOOLS ሎት 5. R5-130 tractor (Lamborghini) spare parts ሎት 6. Duetz Generator, Model No. 3105E2 ሎት 7: TCD 2012 L06 2V, tractor ሎት 8 Tractor Tyre+camandari እና ሎት 9. Tractor attachment/9 accessory ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድር መግዛት ደፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሥልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የአልከሶ ጤና ጣቢያ አጥር ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩ ደረጃ 9 የግንባታ ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ ክልላዊ መንግስት የቴፒ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ፣ የአውቶሞቲቭ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የብረታ ብረት፣ አይሲቲ እና ጋርመንት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ተጫራቾች በማወዳደር በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የጂ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ የስልጠና መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዘመን በተያዘ ካፒታል ፕሮጀክት በጀት በግቢው ውስጥ የአጥር ግንባታ ስራ የተጫራቾች ደረጃ /BC/GC -6/ስድስት/ እና ከዚያ በላይ በሆኑ ጠቅላላ ህንፃ ተቋራጭ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡