የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ የእስቴሽነሪ እና የተለያየ መጠን ያለው የተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU/SHR-001/2017
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ የእስቴሽነሪ እና የተለያየ መጠን ያለው የተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
|
ተ.ቁ |
ስቴሽነሪ |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር |
|
ሎት 1 |
1 |
Tonner 3405(Brother) |
ea |
200 |
ብር 88,768.00 |
|
2 |
Computer Paper |
pkt |
1000 |
||
|
3 |
Tonner (42) for photocopy machine |
ea |
200 |
||
|
4 |
Tonner 59A |
ea |
200 |
||
|
5 |
Pen |
pkt |
500 |
||
|
6 |
Box File |
ea |
2000 |
||
|
7 |
Box File with tie |
ea |
310 |
||
|
|
የተሽከርካሪ ጎማ |
||||
|
ሎት 2 |
1 |
Tyre 750*16(14PR) with flap&inner tube |
ea |
55 |
85,490.00 |
|
2 |
Tyre 750*16 (16PR) with flap&inner tube |
ea |
50 |
||
|
3 |
Tyre 12*20(22PR) with flap&inner tube |
ea |
32 |
||
|
4 |
Tyre with inner tube motorcycle 120/80-17 |
ea |
21 |
||
|
5 |
Tyre with inner tube motorcycle 90/90-17 |
ea |
21 |
||
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት (በኤጀንሲው ድረ-ገፅ http://www.ppa.gov.et ላይ የተመዘገበ) የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይነት ቁጥር (TIN) ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከመጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሻሸመኔ ከተማ ሞቢል፣ ከብሄራዊ ሎተሪ ፊት ለፊት በሚገኘው ማሞ ኑራ ህንፃ ላይ ሻሸመኔ ሪጅን ጽ/ቤት ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት እና PGS ቢሮ ቁጥር 203 ለሎት 1 እና ለሎት 2 በተናጠል የማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ ብር) በመክፈል ወይም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት (EEU) አካውንት ቁጥር 100025644933 በማስገባት እና ስሊፑን በማቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 88,768.00 (ሰማኒያ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ ስልሳ ስምንት ብር) እና ለሎት 2 ብር 85,490.00 (ሰማኒያ አምስት ሺህ አራት መቶ ዘጠና ብር) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ሚያዝያ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሻሸመኔ ከተማ በሚገኘው የሪጅኑ ጽ/ቤት ሰፕላይ ቼይን እና PGS ቢሮ ቁጥር 203 ይከፈታል፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር (046) 2113001 መደወል ይችላሉ፡፡
- ሪጅኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን
