Tender Detail

Tender Details

  • Company SOUTH ETHIOPIA IRRIGATION AND LOWLAND AREA DEVELOPMENT BUREAU (የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ)
  • Address ጂንካ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251 462210071
  • Website
  • Deadline08 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-08 00:00:00
  • Categories Spare Parts

የደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተለያዩ መለዋጫዎችን ሎት1. PERKNES GENERATOR MODEL NO, U20434U: ሎት2 FPT IVECO 260, N45MSTA20.50A800 ሎት 3. Duetz Generator ሎት 4. CONTROL BOARD AND ELECTROMECHANICAL TOOLS ሎት 5. R5-130 tractor (Lamborghini) spare parts  ሎት 6. Duetz Generator, Model No. 3105E2 ሎት 7: TCD 2012 L06 2V, tractor ሎት 8 Tractor Tyre+camandari እና ሎት 9. Tractor attachment/9 accessory ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድር መግዛት ደፈልጋል፡፡

SOUTH ETHIOPIA IRRIGATION AND LOWLAND AREA DEVELOPMENT BUREAU (የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ)


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተለያዩ መለዋጫዎችን ሎት1. PERKNES GENERATOR MODEL NO, U20434U: ሎት2 FPT IVECO 260, N45MSTA20.50A800 ሎት 3. Duetz Generator ሎት 4. CONTROL BOARD AND ELECTROMECHANICAL TOOLS ሎት 5. R5-130 tractor (Lamborghini) spare parts  ሎት 6. Duetz Generator, Model No. 3105E2 ሎት 7: TCD 2012 L06 2V, tractor ሎት 8 Tractor Tyre+camandari እና ሎት 9. Tractor attachment/9 accessory ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድር መግዛት ደፈልጋል፡፡

ስለሆነም ማንኛውም፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ የሚያመለክት የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የንግድ ፈቃዳቸውን በመያዝ ቀርበው የማይመስስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከግ⁄ሩ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ዶክመንት ፖስታ በአንድ ፖስታ በማሽግ በፖስታው ላይ ማህተም በማድረግ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሰጡት ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማካተት አለማካተቱን ፋይናንሻል ጨረታ ዋጋ ማቅረቢያው ላይ በግልጽ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/ቼክ ለሁሉም ሎቶች ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ በሌላ ፖስት አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል ።
  7. ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል በሀገር ውስፕ በግዥና ንብረት ኤጄንሲ ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::
  8. ጨረታውን ለማደናቀፍ የሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ ሆኖ ለወደፊትም በመንግሥት ግዥ ጨረታ ውስጥ የማይወዳደር ስለሆነ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል፡፡
  9. ማንኛውንም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ የተገለጹ ማንኛውም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን አልወዳደርም ማለት አይችልም፡፡
  10. የጨረታው አሽናፊ ጨረታውን ማሽነፉ በጽሑፍ ከተገለጸለት በኋላ በ15 የሥራ ቀናት ውስጥ ለውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ /ጋራንቲ በመያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል መፈራረም አለበት፡፡ ውሉን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ባይገባ ባይፈጽም የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል፡፡
  11. የጨረታው አሽናፊ የሆነ ድርጅትን ወክሎ ውሉን የሚፈርም የድርጅቱ ባለቤት ሳይሆን ቀርቶ ተወካይ ከሆነ ህጋዊ ውክልና ኦርጅናልና የማይመለስ ኮፒ ይዞ መቅረብ አለበት።
  12. ለጨረታው የውል ማስከበሪያነት ያስያዘው ገንዘብ አሸናፊው ተጫራች ግዴታውን በውሉ መሰረት ካልፈጸመ በውሉ ላይ በሚገለጸው ሕግ መሰረት መ/ቤቱ ተፈፃሚ የማድረግ መብት አለው ፡፡
  13. ተጫራቾች የሚገዙ ዕቃዎች የሚያቀርቡት የእያንዳንዱ ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡና በፋይናንሻል በጨረታ ሰነዱ ላይ በሚገኘው ማቅረቢያ ፎርም መሙያ/ ዝርዝር ውስጥ ብቻ መሆን አለበት ፡፡
  14. ጨረታው ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ ልክ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሣጥኑ ታሽጎ ልክ 10፡00 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  15. መ/ቤቱ የገዥውን መጠን 20% መጨመርና መቀነስ ይችላል፡፡
  16. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- ጂንካ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ስ.ቁ 0467752488 ደደውሉ

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ

 

 

Save Tender