በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ከአዘዞ ጎንደር እያካሄደ ላለው የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ግብአት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ 8000 ሜትር ኪዩብ ዜሮ ቁጥር ጠጠር (aggregate fine) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የማሽንና ተሽከርካሪ የሲኖ የዳም ትራክ የቲዎታ ለጋራጅ እቃ የኮንስትራክሽን building ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ANRS north gojjam zone bahirdar zuria woreda finance office now invites eligible bidders who have work licenses in water works construction for the construction of the following Small Scale irrigation Projects.
የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ (ለመሐል ሜዳ ካምፓስ)444/2017ዓ.ም.
Purchase OF Refrigerator -General Purpose
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በአለም ባንክ በጀት ከዚህ በታች የተገለፀውን የከተማ ኮሪደር ልማት የግንባታ ስራ ግዢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
procurement of sanitary
የበር ቁልፍ ካሊ /ተመሳሳይ/ 01 ግዥ
የኤሌክትሪክ ዕቃዎች /ፓውዛ/ ግዥ/2017
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ ጋቢዮን እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የገለፁትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘውን ነባር የመረጃ ማዕከል የማሳደግ (DATA CENTER UPGRADING) ሥራ ማለትም፤ ሎት 1 - ነባር መረጃ ማዕከል የማሳደግ (DATA CENTER UPGRADING)፣ ማዕከሉን ለማሳደግ የሚውሉ እቃዎችን የማቅረብ፣ የኢንስታሌሽን፣ ማይግሬሽንና ኮንፊግሬሽን ስራዎችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በካፒታል በጀት ማሰራት ይፈልጋል።
በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት የእግረኛ መንገድ (Walk Way) ለማሰራት በጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ለማሽነሪና ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ የደነባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው የውስጥ ለውስጥ ጠጠር መንገድ ግንባታ ማሰሪያ የሚሆኑ የተለያዩ ማሽኖችን መከራየት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለጐርፍ አደጋ መከላከያ የሚሆን ጋቢዎን፣ የጋቢዎን ማሰሪያ ሽቦ፣ የሽቦ መቁረጫ ጌንሳ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ግዥ እንዲፈጸም ስለተፈለገ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 ዓ.ም በUIIDP ማለትም በአለም ባንክ በክልሉና በከተማው በጀት ድጋፍ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በጎንደር ከተማ አስ/ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥቅል ለመግዛት ይፈልጋል።
ROZA COSTER MITSBUSHE መኪና እቃ መለዋወጫ