Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address ኮምቦልቻ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-551-02-05
  • Website
  • Deadline17 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Used Items

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት


 

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የቁጥር 004/2017

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

  • የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና
  • ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት (TiN Number) ያለው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መረጃ እና የታደሰ መታወቂያ በማቅረብ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  2. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ውስጥ የተመለከቱትን መስፈርቶች አሟልቶ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ነው።
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን አሟልቶ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚቻለው ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ ነው።
  4. ተጫቾች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሁሉንም መጫረት ግዴታ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ስም አሰርተው በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ኮምቦልቻ በሚገኘው በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 033 551 0205, 033 551 3002 033 551 2268 ማግኘት ይችላሉ።

 

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ኮምቦልቻ መንገድ

ጥገና ዲስትሪክት

 

Save Tender