Procurement of Printing and Publishing Services
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያገለገሉና በስክራፕ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎችን፣ ማሽነሪዎችን፣ ብረታ ብረቶችንና የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ዩፒኤሶች ፣የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ ጀነሬተሮች ፣ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ከታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የእንጨት ስራ ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ሸገር ፕሮፌሽናል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር (ኃ.የተ.የግ.ማ) የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15 /አስራ አምስት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
የአዲስ አበባ ቁራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15 አስራ አምስት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2019
Samaritan's Purse invites interested buyers to bid for the purchase of used items as listed below:
አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ በመጋዘኑ የቆዩ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (የመርሴዲስ፣ የቦሽ፣ የሬኖልት፣ የማን) እና የኮሚኒዩኬሽን መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች (የሞቶሮላ) እንዲሁም መርሴዲስ ቤንዝ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለግልባቸው የነበሩ ያገለገሉ 3 (ሶስት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች የሽያጭ ጨረታ – ቤንሻንጉል ጉሙዝ ፋይናንስ ቢሮ።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት በተያዘው በጀት ዓመት የተለያየ አይነት ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባል የሆነው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃላ/የተወሰነ የግል ማህበር ለሥራ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የሬንጅ ባዶ በርሜሎች (Bitumen Barrel) ሣይዝ ባለ 60*70 የሆነ በቁጥር 10,000 /አስር ሺህ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የዘመን ኢንሹራንስ አ/ማ ኩባንያ የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት እና ሌሎችን ቁራቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡