Tender Detail

Tender Details

  • Company 3F-FINFINE FURNITURE FACTORY PLC
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline30 Oct 2026, 4:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Machinery , Disposal Sale , Used Items

(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ከታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የእንጨት ስራ ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

3F-FINFINE FURNITURE FACTORY PLC


(ስሪ ኤፍ) ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግል ማህበር

(3F)FINFINE FURNITURE FACTORY PLC

ያገለገሉ ማሽኖች የጨረታ ማስታወቂያ

(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ከታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የእንጨት ስራ ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በጨረታ የሚሸጡ የማሽን ዝርዝር

እስቶር 1

ተ.ቁየማሽን አይነትብዛት
1Surface planner (የውስጥ መላጊያ)01
2Combination circular saw (መቁረጫ፣ መስጠቂያ፣ መላግያ ማሽን)01
3Boring m/c (መብሻ)01
4Quilting machine (የፍራሽ ጨርቅ መስፊያ)01
5Cross cutter (መቁረጫ ማሽን)01
6Brandit machine (መለጠፊያ ማሽን)01
7Dram sander (ማለስለሻ ማሽን )01
8Vinner sewing machine (የሸነር መስፊያ ማሽን)02
9Belt sander (ማለስለሻ ማሽን)03
Belt sander (ማለስለሻ ማሽን)01
10Glue sprider (የኮላ መቀቢያ ማሽን)01
11Surface planner (የውስጥ መላግያ ማሽን)01
12Mattress handle connector (የፍራሽ እጀታ ማያያዝ)01
13Thickness planner (jointer ) (የላይ መላጊያ)02
14Band saw (ቅርፃ ቅርፀ ማውጫ ማሽን)01
15Spring coiler machine (የእስፐሪንግ ማሽን ሽቦ መጠቅለያ)01
Spring coiler machine (የእስፐሪንግ ማሽን ሽቦ መጠቅለያ)01
16Sewing m/c (የልብስ ስፌት ማሽን)01
17Hanycom cutter (የሐኒካም መቁረጫ ማሽን)01
18Manual spring assembling m/c03
19Edge sewing m/c (የጠርዝ መስፊያ)01
20Compressor cylinder01
21Heater (ማሞቂያ)01
22የስፌት ማሽን01

እስቶር 2

ተ.ቁየማሽን አይነትብዛት
22GA- 30 comressor (ኮምፕረሰር ማሽን)02
23Boring machine (መብሻ ማሽን)01
24hinge Boring machine02
25Veneer sewing machine (የሸነር መስፊያ ማሽን)01
26Metal cutter machine (የብረት መቁረጫ ማሽን)01
27Band saw welding machine (ስገናስተሮ ምላጭ መበየጃ)01
28Band saw brinding machine (ስገናስተሮ ምላጭ መሳያ)01
29Dust sucker (የአብዋራ መሰብሰቢያ)01
30Glue spider table (የኮላ መቀቢያ ማሽን)01
31Radial arm saw (መቁርጫ ማሽን)01
32Gule mixer (ኮላ ማዋሐጃ )01
33Veneer cutting machine (የሸነር መቁረጫ ማሽን)01
34Circular saw (መቁረጫ ማሽን)01
35Belt sander (የእንጨት ማለስለሻ ማሽን)01
36Gule spider (የኮላ መቀቢያ )01
37Weing machine (የተለያየ የጌጥ ማውጫ ማሽን)01
38Sewing machine (የልብስ ስፌት ማሽን)05
39Sewing overloack machine (የልብስ ስፌት ማሽን)01
40ስፖንጅ መጭመቂያ01
41Radial arm saw (መቁረጫ መሻን)01
42ፓርኬ ማለስለሻ02

በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት አለምገና በእንይ ሪልስቴትና በየስ ውሃ ፋብሪካ መካከል በሚገኘው ኮብል ስቶን መንገድ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፋብሪካችን በአካል እየቀረባችሁ ማሽኖቹን መመልከትና የጨረታ ሰነዱን በመግዛት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን:: /0913-05-04-85/

(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር

ስሪ ኤፍ

✨ messages.ai_summary
3F-Finfine Furniture Factory PLC is selling used woodworking machines by tender, including surface planers, circular saws, boring machines, sanders, sewing machines, band saws, compressors and other equipment. Bidders may inspect the machines and buy the tender document at the factory.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ እንደሚከተለው አቅርቧል፡፡

READ MORE