መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የተለያየ እቃ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ጎማዎች ስክረፕ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ንብረት የሆኑ ያገለገሉ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 18/2019 ፣ 19/2019፣20/2019፣21/2019፣22/2019፣23/2019፣24/2019፣25/2019፣26/2019 እና 27/2019 የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሣሪስ ሚችልኮትስ በሚገኘው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን 57 ቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችን፤ አንድ ባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ሁለት ሞተር ሳይክል ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ላይበንፋስ የወደቀ የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እና ንጹህ የስንዴ እህል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል ::
አዋሽ ኢንሹራንስ ኢ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኢንሹራንሱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአምቦ ሪጅን ስር በተለያዩ ቦታዎች- አምቦ፤ ወሊሶ፣ ቱሉ ቦሎ፤ ሰደን ሶዶ፤ ባኮ፤ እና ጌዶ ተከማችተው የሚገኙ ተቀቅለው ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አዲስ ስፔር ፓርቶች፣ ያገለገሉ ስፔር ፓርቶች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎች (ቁሳቁሶች) እና የተለያዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ማእከል የሚገኝ ያገለገለ ሚትስ ቡሽ/አይሱዝ/ ሞዴል FE659FL የጃፓን ስሪት ሰሌዳ ቁጥር 4-01401 ደ/ህ የሻንሲ ቁጥር FE6s9F-AY9683 የጭነት መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለፈለገ መስፈርት
ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሉሲ ኢንሹራንስ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን በአደጋ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞበል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁላት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡