Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 047-2-11-62-87
  • Website
  • Deadline05 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ እቃዎች ለመግዛት የሚቀርበውን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) በቅ/ጽ/ቤቱ ስም (CUSTOMS COMMISSON JIMMA BRANCH OFFICE) በሚል መዘጋጀት አለበት፡፡
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale , Jewelry

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጦች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ላይ በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር:- 009/ግልጽ/ጨ/ጅማ/2019 ዓ.ም

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጦች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ላይ በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ማሳሰቢያ፡ ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

በመሆኑም -

  1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ፎቶ በማንሳት ኦንላይን የአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርበታል፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በማንኛውም ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በኦንላይን በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ እቃዎች ለመግዛት የሚቀርበውን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) በቅ/ጽ/ቤቱ ስም (CUSTOMS COMMISSON JIMMA BRANCH OFFICE) በሚል መዘጋጀት አለበት፡፡ ያሠሩትንም ሲ.ፒ.ኦ. ቅ/ጽ/ቤቱ ቢሮ ወይም ወደ አክሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሄደው በአካል በማስያዝ ወይም በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ፡፡

ተ.ቁየቅ/ጽ/ቤቱ ስምየጨረታው አይነትየንብረት መመልከቻ ቀንየጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤትግልጽ ጨረታማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/02/2019 እስከ 25/02/2019 ዓ.ምጥቅምት 26/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4: 00 ላይ ይዘጋል ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሂደት በኦንላይን መከታተል ይችላሉ፣

የአክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ 09-05-11-55-11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር- 047-211-62-87/047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፣

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Jimma Customs Branch is selling various silver jewelry items that were abandoned, confiscated, or seized from illegal movement. The sale is conducted entirely online via the Auction Ethiopia app or website. Bidders must submit a valid trade license, taxpayer ID, and current tax clearance.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ እንደሚከተለው አቅርቧል፡፡

READ MORE