ድርጅታችን ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግል ማህበር ያገለገሉ የድርጅቱን ተሽከርካሪ በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
የፍርድ አፈጻጸም ሐራጅ፡ በሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሚገኝ 10 TPH የቡና ማቀነባበሪያ ፕላንት በ34,719,382.68 ብር መነሻ ዋጋ ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ይሸጣል።
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የፍርድ አፈጻጸም ሐራጅ፡ የሩቢ ቪዛ ኮንሰልታንሲ ሶሉሽን መኪና GRANDE STREX (3-A69311) በመነሻ ዋጋ 2,031,480 ብር ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም. ይሸጣል።
የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ የኮንስትራክሽን አዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ከለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ገፈርሳ ኖኖ ቅርንጫፍ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተገለጸው በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ተሽከርካሪ/NISSAN፣ጫማ፣ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ምግብ ነክ፣MOBILE PHONE COVER፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ማስቲካ በግልፅ እንዲሁም የቢንቢ ብረት ፣ የገና አባት ልብስ /santasuit እና WHEE LOODER በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የቤት/ቦታ ሐራጅ ሽያጭ (የካ ክ/ከተማ ወረዳ 10፣ 350 ካ.ሜ) - በፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ (ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08፣ ቤ.ቁ 167፣ 287 ካ/ሜ) - በፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
የወጋገን ባንክ አክሲዮኖች (2,730 አክሲዮን) ሐራጅ ሽያጭ - በፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን ለመዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ (ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08፣ 139 ካ/ሜ) - በፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 216/92 እና 97/90 መሠረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ (አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 06፣ ቤ.ቁ 774፣ 362.46 ካ/ሜ) - በፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
ገልባጭ የደረቅ ጭነት መኪና እና የሰው እና የደረቅ ጭነት መኪና ሽያጭ ጨረታ (2 ሎት) - በሰሜን ሸዋ ዞን የጅዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የVitz ተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ (ኮድ 3-90596 አ.አ) - በፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
የአይሱዙ ክሬን (መኪና መጫኛ) ተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ (ኮድ 3-A64651 አ.አ) - በፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡