Tender Detail

Tender Details


ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ከለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ገፈርሳ ኖኖ ቅርንጫፍ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተገለጸው በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የሐራጅ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ከለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ገፈርሳ ኖኖ ቅርንጫፍ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተገለጸው በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁየተበዳሪ ስምየዋስ ስምየተበደሩበት ቅርንጫፍየሰሌዳ ቁጥርየመኪናው ዓይነትሞዴልየተ/ዘመንመነሻ ዋጋሐራጅ የሚካሄድበት ቀንሐራጅ የሚካሄድበት ሰዓት
1ሚልኪያስ ምትኩሚልኪያስ ምትኩገፈርሳ ኖኖኮድ 03-40580 ORየህዝብNPR7120151,800,00024/3/20194:00

ማሳሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የመኪናውን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፤
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታውን ማሸነፋቸውን በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን፤ ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፤
  3. ሐራጅ የሚካሄደው ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ቢሮ ዋና መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ላይ ነው፤
  4. ተጫራቾች ጨረታው ከሚከናወንበት 10(አስር) ቀን በፊት በስራ ቀናት በተቋሙ ዋና መ/ቤት እና በሁሉም ቅርንጫፍ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ/ተወካዩ ከሆነ ህጋዊ ውክልና ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፤ እንዲሁም መኪናውን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታው ከሚከናወንበት 5(አምስት) ቀን በፊት ተቋሙ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መጎብኘት ይቻላል፤
  5. ከተሽከርካሪ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፤ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፤
  6. በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተቋሙ ሲደርስ ብቻ አሸናፊ ይሆናል፤
  7. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ተቋሙ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል፤
  8. በጨረታው ቀን የንብረቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ በመገኘት ጨረታውን መከታተል ይችላሉ፤ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፤
  9. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-116 -390 - 172 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ ማህበር

✨ messages.ai_summary
A public auction of a seized vehicle (NPR model, plate 03-40580) held by Letu Savings and Credit Cooperative, Gefersa Nono branch, to recover an unpaid loan. Bidders must register with ID or legal representation and deposit a quarter of the starting price via CPO; the winner pays the balance within 15 days and covers all taxes and transfer costs.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender