Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline03 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)


የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ተ.ቁየተበዳሪው ስምየንብረት አስያዥ ስምአበዳሪ ቅርንጫፍለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫየቦታ ስፋት በካሬየሃራጅ መነሻ ዋጋሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ
ለሐራጅ የቀረበው ንብረትአድራሻየካርታ ቁጥርቀንሰዓት
ከተማወረዳ/ከ/ከተማቀበሌ
1አቶ ታዬ ደጋጋወ/ሮ ሰላማዊት መኮንንአለም ባንክ ቅርንጫፍቤትሸገርፉሪOR00001979030281405.4545,000,000 (አርባ አምስት ሚሊዮን ብር ብቻ )ህዳር 24/20194:00 -6:00
  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
  3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
  4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አለም ባንክ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል::
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
  6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0913790965 /0911352333 መደወል ይችላሉ::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Vision Fund Micro Finance Institution S.C is selling a house in Sheger City, Furi, by public auction. Bidders may deposit 25% of the price in cash or by CPO. The winning bidder must pay the balance within 15 days or forfeit the deposit. The buyer covers taxes, VAT, transfer and other costs.
Not stated in the notice: opening date, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender