የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 216/92 እና 97/90 መሠረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራ አዋጅ ቁጥር 103/1998 አንቀጽ 6 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከተከራይ የተረከበውን ንብረት ባለበት በድርድር ሽያጭ ጨረታ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራ አዋጅ ቁጥር 103/1998 አንቀጽ 6 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለተከራይ የተረከበውን ንብረት ባለበት ዝግ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራ አዋጅ ቁጥር 103/1998 አንቀጽ 6 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከተከራይ የተረከባቸውን ንብረቶች በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም ማከራየት ይፈልጋል።