Tender Detail

Tender Details

  • Company TRUST PROTECTION AND PERSONNEL SERVICES PLC
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline02 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋ 20 በመቶ (20%) (CPO)
  • opening dateበዚያው ዕለት ከሰዓት በኋላ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና ቢሮ ይከፈታል
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale , Used Items

ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለግልባቸው የነበሩ ያገለገሉ 3 (ሶስት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

TRUST PROTECTION AND PERSONNEL SERVICES PLC


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለግልባቸው የነበሩ ያገለገሉ 3 (ሶስት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ዝርዝር

ተ.ቁየሰሌዳ ቁጥርየተሽከርካሪው አይነትሞዴልየተሠራበት ዘመንየሻንሲ ቁጥርየሞተር ቁጥር
1አ.አ. 3-A48355HyundaiH12017KMJWA37HAHU913739D4BHH007683
2አ.አ. 3-A05655Pick UpBT-502012MM7UNY0W4D0925280WLAT1362256
3አ.አ. 3-88406NissanTVHNLAYT30URALB-C32014JN1TENT30Z0-151165YD22-281570
  1. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ጥቅምት 1 ቀን 2019 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት /ከሰኞ እስከ ዓርብ/ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 10:00 ሰዓት ብቻ ድርጅቶ ዋና መስሪያ ተገኝተው የማይመለስ 500 ብር /አምስት መቶ/ ከፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ተጫራቾች ስለ አሻሻጡ ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ያገኛሉ።
  2. ተጫራቾች የመረጡትን ንብረት ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ በአሃዝ እንዲሁም ከቫት በፊት እና ከቫት በኋላ መግለጽ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ ሉሲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ከሚገኘው ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና መስሪያ ቤት ማግኘት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚያስገቡበት ወቅት የንብረቶቹ የመነሻ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ. ስም አሰርተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ 8:00 ሠዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆይና ከቀኑ 8:05 ይዘጋል በዚያው ዕለት ከሰዓት በኋላ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና ቢሮ ይከፈታል። በወቅቱም አሸናፊዎቹ ይገለፃሉ።
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ለአሸናፊዎች ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊዎች የጨረታ ውጤት እንደፀደቀ ተመላሽ ይደረጋል።
  7. አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በሚኖሩት አስራ አምስት (15) የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን የጨረታ ዋጋ ከፍለው ንብረቱን መረከብ አለባቸው። ይህ ካልሆነ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
  8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች ከብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ በሚገኘው ሉሲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ዋና መ/ቤት በአካል ቀርበው ተሽከርካሪዎችን ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0113729118/0911162478 ይጠቀሙ።

✨ messages.ai_summary
Trust Protection and Personnel Services PLC is selling three used vehicles (Hyundai H1, Pick Up BT-50, Nissan TVH) by open bid, as-is. Bidders must submit prices in figures, before and after VAT, with a 20% CPO bid security. Bid documents are available for a non-refundable 500 Birr.
Save Tender