Tender Detail

Tender Details

  • Company Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251114655222
  • Websitehttps://www.hibretbank.com.et/
  • Deadline05 Nov 2026, 3:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price230(ሁለት መቶ ሰላሳ ብር)
  • Bid Security25% (አንድ አራተኛ (¼))
  • opening dateጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰአት
  • Categories Furniture , Disposal Sale , Used Items

ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ 004/2019

ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ሎት 1 - የሪብራንዲንግ ዕቃዎች

ተ.ቁየዕቃዎች ዝርዝር/ዓይነትመለኪያብዛትየዕቃዎች ሳይዝ በሴኪየጨረታ መነሻ ዋጋ
1የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
2የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
3የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
4የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
5የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
6የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
7የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
8የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
9የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
10የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
11የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
12የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
13የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
14የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
15የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
16የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
17የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
18የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
19የእንግዳ መቀበያ ካውንተርሌ/ሜትር1122 x 250 x 1165,713
20አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1128 x 130 x 652,050
21አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1128 x 130 x 202,050
22አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1124 x 70 x 1302,050
23አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1124 x 20 x 1302,050
24አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1123 x 20 x 1302,050
25አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1122 x 20 x 1302,050
26አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1122 x 20 x 1302,050
27አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1122 x 20 x 1302,050
28አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1122 x 20 x 1302,050
29አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1122 x 20 x 1302,050
30አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1122 x 20 x 1302,050
31አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1122 x 20 x 1302,050
32አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1122 x 20 x 1302,050
33አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1122 x 20 x 1302,050
34አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1100 x 20 x 1302,050
35አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1122 x 25 x 1302,050
36አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1122 x 25 x 1302,050
37አካፋይ ፓርቲሽንሌ/ሜትር1123 x 25 x 1302,050
38ካውንተርሌ/ሜትር1100 x 70 x 1102,900
39ካውንተርሌ/ሜትር1100 x 70 x 1102,900
40ካውንተርሌ/ሜትር1125 x 66 x 1103,625
41ካውንተርሌ/ሜትር1125 x 66 x 1103,625
42ካውንተርሌ/ሜትር1100 x 70 x 1102,900
43ካውንተርሌ/ሜትር162 x 125 x 1103,625
44ካውንተርሌ/ሜትር1100 x 67 x 1102,900
45ካውንተርሌ/ሜትር1100 x 65 x 1102,900
46ካውንተርሌ/ሜትር166 x 125 x 1103,625
47ካውንተርሌ/ሜትር1115 x 110 x 693,335
48ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድሌ/ሜትር1260 x 26 x 1502,920
49ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድሌ/ሜትር1200 x 26 x 2603,300
50ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድሌ/ሜትር1200 x 24 x 2603,300
51ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድሌ/ሜትር1200 x 24 x 2603,300
52ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድሌ/ሜትር1200 x 24 x 2603,300
53ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድሌ/ሜትር1260 x 26 x 1502,920
54ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድሌ/ሜትር1200 x 24 x 2603,300
55ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድሌ/ሜትር1200 x 24 x 2603,300
56ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድሌ/ሜትር1200 x 24 x 2603,300
57ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድሌ/ሜትር1200 x 24 x 2603,300
58ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድሌ/ሜትር1200 x 24 x 2603,300
59ባለአራት ማዕዘን አበባ መትከያሌ/ሜትር1200 x 60 x 4010,170
60ደንበኞች የሚፅፍበት አነስተኛ ጠረጴዛበቁጥር9ባለበት1,650
61አነስተኛ የጠረጴዛ መሳቢያበቁጥር3ባለበት450
62ትልቅ የጠረጴዛ መሳቢያበቁጥር12ባለበት650
63የፔንዳንት መብራትበቁጥር48ባለበት5,000
64አነስተኛ የግርግዳ መከለያበቁጥር5ባለበት1,800
65ማኔጀሪያል የግርግዳ መከለያበቁጥር7ባለበት1,900
66በሁለት በኩል የሚከፈት በርበቁጥር12ባለበት1,000
67የካውንተር እግር መስቀያበቁጥር10ባለበት350
68የሪሴብሽን መሳቢያበቁጥር1ባለበት650
69ስትሪፕ ላይትበቁጥር30ባለበት100
70የሪሴብሽን ካኖፒበቁጥር12ባለበት610
71የአልሙኒየም ፍሬምሌ/ሜትር1260×1002,500
72ከአር.ኤች.ኤስ እና ከእንጨት የተሰራ የጥበቃ ቤት ምንጣፍሌ/ሜትር1200×1001,200
73አር.ኤች ኤስ ብረትሌ/ሜትር1287×1252,000
74አር.ኤች ኤስ ብረትሌ/ሜትር1264×1502,200
75አር.ኤች ኤስ ብረትሌ/ሜትር1283×1512,300
76አር.ኤች ኤስ ብረትሌ/ሜትር1196×1962,100
77አር.ኤች ኤስ ብረትሌ/ሜትር1340×1092,000
78አር.ኤች ኤስ ብረትሌ/ሜትር1310×1101,900
79አር.ኤች ኤስ ብረትሌ/ሜትር1196x2603,300
80በአር.ኤች.ኤስ ተያይዞ የተበየደ ብረትሌ/ሜትር1268×1222,800
81በአር.ኤች.ኤስ ተያይዞ የተበየደ ብረትሌ/ሜትር1268×1202,800
82በአር.ኤች ኤስ ብረት የተሰራ ስሌዳሌ/ሜትር1260×1973,300
83የጥበቃ ቤት ወለል በአር.ኤች.ኤስ ብረትና እንጨትሌ/ሜትር1120×2001,200
84ላሜራሌ/ሜትር1200×75800
85የደረጃ መደገፊያ ብረትሌ/ሜትር1115×1101,000
86የብረት በርሌ/ሜትር2192×1992,000
87ፍርግርግ ብረት (የበር)ሌ/ሜትር1190×1992,200
88የብረት በርሌ/ሜትር1240x1992,400
89አልሙኒየም ፓርቲሽንሌ/ሜትር1239×502,300
90የደረጃ መደገፊያት ቱቦላሬ ብረትሌ/ሜትር150×140200
91አልሙኒየም ፓርቲሽንሌ/ሜትር1345×16010,000
92አልሙኒየም ፓርቲሽንሌ/ሜትር1160×2958,600
93አልሙኒየም ፓርቲሽንሌ/ሜትር1188×36410,500
94አልሙኒየም ፓርቲሽንሌ/ሜትር180×2003,000
95አልሙኒየም ፓርቲሽንሌ/ሜትር178×2303,400
96አልሙኒየም ፓርቲሽንሌ/ሜትር1227×853,600
97የአልሙኒይም ዘንግሌ/ሜትር72371,200
98አልሙኒየም ፓርቲሽንሌ/ሜትር1238×281,133
99አልሙኒየም ፓርቲሽንሌ/ሜትር2160×30912
100የብረት በርሌ/ሜትር169×2401,800
101ያገለገለ የማስታወቂያ መለጠፊያሌ/ሜትር1600×120100
102የፓኔል ቦርድሌ/ሜትር1122×2401,470
103የጥበቃ ቤት ጣሪያሌ/ሜትር1120×2202,900
104የአልሙኒየም ፍሬምሌ/ሜትር141×2401,600
105አልሙኒየም ፓርቲሽንሌ/ሜትር142×2001,520
106ኤም.ዲ.ኤፍሌ/ሜትር1200 x 123100
107ኤም.ዲ.ኤፍሌ/ሜትር199x20060
108ብረት ላይ የተበየደ ኤም.ዲ.ኤፍሌ/ሜትር1136x2001,800
109አምነበረድሌ/ሜትር11.10 X 0.34920
110አምነበረድሌ/ሜትር11.30 X 0.331,050
111አምነበረድሌ/ሜትር11.14 X 0.33920
112አምነበረድሌ/ሜትር10.69 X 0.35590
113የፀሐይ መከለያ የበረንዳ ሼድበቁጥር25,500
114የጀነሬተር ቤት የተፈታታበቁጥር24,500
115የመወጣጫ ደረጃ የላይኛው ወለልበቁጥር23,500
116የካኖፒ ማንጠልጠያ ብረትበቁጥር250
117የአልሙኒይም ዘንግበቁጥር111,200
118የጀነሬተር ቤት ትልቅበቁጥር24,500
119የጀነሬተር ቤት ትንሽ ያልተፈታታበቁጥር13,500
120ትንሽ የተፈታታ የኤቲኤም ቤት14,200
121ያገለገለ ንቃይ ቆርቆሮበቁጥር1360
122የጥበቃ ቤት ትልቅ የተፈታታበቁጥር39,800
123የጥበቃ ቤት ትንሽ ያልተፈታታበቁጥር26,500
124የጥበቃ ቤት ትልቅ ያልተፈታታበቁጥር2010,500
125የጥበቃ ቤት ትልቅ በከፊል የተፈታታበቁጥር39,800
126ሳንቲም የመጣበት የእንጨት ሳጥንበቁጥር21100
127የመጋረጃ ብረትበቁጥር3200
128የአምፖል ማቀፊያ (Bulb Holder)በቁጥር10250
129ኤልኢዲ አምፖል (LED Light)በቁጥር16100
130ጂብሰምበከረጢት1200
131117 ቁጥር የግድግዳ ቀለምበጋሎን1450
132የስጦታ እቃ ማስቀመጫ ሼልፍ የእንጨትበቁጥር1600
133የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ ብረቶችባሉበት ሁኔታ14,000
134ቁርጥራጭ ላሜራዎችባሉበት ሁኔታ6,500
135የተለያዩ ዓይነት የጠረጴዛ የላይኛው ክፍል እና እግሮችባሉበት ሁኔታ1,000
ጠቅላላ የሎት 1 የጨረታ መነሻ ዋጋ ድምር422,337

ሎት 2 - የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ 'ስክራፕ' ዕቃዎች

ተ.ቁየዕቃዎቹ ዓይነት/ዝርዝርመለኪያብዛትየዕቃዎቹ ሳይዝ በሴኪትየጨረታ መነሻ ዋጋ
1የሐዋላ ማስታወቂያ በ አር.ኤች.ኤስ የተሰራሌ/ሜትር1100×202
2የሐዋላ ማስታወቂያ በ አር.ኤች.ኤስ የተሰራሌ/ሜትር1100×200
3የሐዋላ ማስታወቂያ በ አር.ኤች.ኤስ የተሰራሌ/ሜትር1179×100
4የዌስተርን ዩኒየን ማስታወቂያ ላይት ቦክስሌ/ሜትር1102×200
5የደሃብሽል ማስታወቂያ ላይት ቦክስበቁጥር1
6የዌስተርን ዩኒየን ማስታወቂያ ላይት ቦክስበቁጥር1
7ብሬከር ቦክስበቁጥር1
8የማስታወቂ መጠቅለያ ብረትበቁጥር6
9ዩፒኤስ ባትሪብዛት8
10የቆሻሻ ማስቀመጫ ቅርጫትበቁጥር7
11ያገለገሉ የተለያዩ ቶነር ( ካርትሪጅ)በቁጥር398
12ያገለገሉ የፎቶኮፒ ካርትሪጅበቁጥር32
13የከለር ፕሪንተር ቀለምበቁጥር23
14ትራኪንግ 60 X40በቁጥር16
15ትራኪንግ 40 X25በቁጥር8
16የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ጋዜጣዎችባለበትባለበት
17ትልልቁ የመኪና ጎማበቁጥር16
18መካከለኛ ጎማ የመኪና ጎማበቁጥር62
19ትንንሽ የመኪና ጎማበቁጥር120
20የሞተር ሳይክል ጎማበቁጥር5
21የመኪና ባትሪበቁጥር62
22የተለያየ መጠን ያላቸው የወለል ምንጣፎችበቁጥር6
23የኔትዎርክ ገመድበሜትር514
243 ሜትር ፓች ኮርድ ገመድበቁጥር110
25ያገለገሉ ስልክ ቀፎዎችበቁጥር54
26የብረት በርሜልበቁጥር3
27ያገለገለ ኬሪቦይበቁጥር2
28የተለያዩ ዓይነት የመኪና መለዋወጫዎችባለበት ሁኔታ

በመሆኑም

  1. ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲ፡ ዉሃ ልማት ፊትለፊት ማሚ ስቲል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕ እና ዓርብ ከጠዋቱ 3:30 እስከ 5:30 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ 8:00 እስከ 10:00 ድረስ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ::
  2. በሎት 1 ላይ የተገለጹት ለጨረታ የቀረቡ ዕቃዎች የጨረታ መነሻ ዋጋ የተቀመጠላቸው ሲሆን በሎት 2 ላይ ለተቀመጡት ስክራፕ እቃዎች ግን ተጫራቾች የራሳቸውን መጫረቻ ዋጋ በመስጠት መወዳደር ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 230 /ሁለት መቶ ሰላሳ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋ/ክፍል መግዛት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች በሎት 1 ለተዘረዘሩት እቃዎች የጨረታውን መነሻ ዋጋ እንዲሁም በሎት 2 ለተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚጫረቱበትን ዋጋ መሰረት በማድረግ 25% (አንድ አራተኛ (¼)) በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም በተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፣ ነገር ግን ይህ ሳይገለጽ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመደመር የሚያወዳድር ይሆናል::
  6. ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ሲ.ፒ.ኦ/ ሽያጩ ከፀደቀ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል::
  7. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  8. ጨረታው ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ የሠራተኞች ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  9. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል::
  10. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  11. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

ሕብረት ባንክ አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Hibret Bank S.C seeks to sell used rebranding items (Lot 1: counters, partitions, lights, doors, etc.) and various scrap items (Lot 2) via closed bid, as-is. Bidders may inspect items in person. Lot 1 has set starting prices; Lot 2 bidders submit their own prices.
Save Tender