Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Abattoirs Enterprise (የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት)
  • Address ቄራ ሰፈር : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114163978
  • Websitehttp://www.aaae.gov.et/en/
  • Deadline19 Nov 2026, 10:15 AM
  • magazinereporter
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Securityተሽከርካሪዎቹን ከተ.እ.ታ በፊት የሚገዙበትን ዋጋ 10% ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በፊት በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ ማድረግ ወይም በሲፒኦ
  • opening dateበዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል::
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale , Used Items

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15 /አስራ አምስት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Addis Ababa Abattoirs Enterprise (የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት)


ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15 /አስራ አምስት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች:-

  • የተሽከርካሪዎቹን ሁኔታ በድርጅቱ በመገኘት ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታ ሰዓት ድረስ ማየት ይቻላል::
  • የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ/ ተሽከርካሪዎቹን ከተ.እ.ታ በፊት የሚገዙበትን ዋጋ 10% ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በፊት በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ገቢ ማድረግ ወይም በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል::
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይቻላል::
  • የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት::
  • ጨረታው ህዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:15 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል::

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 01114-163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት!!!

✨ messages.ai_summary
Addis Ababa Abattoirs Enterprise is selling 15 used vehicles of various models, customs duty paid, in their current condition via competitive bid. Bidders may inspect the vehicles at the enterprise during working hours. A non-refundable fee is required for the tender document.
Save Tender