ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለግልባቸው የነበሩ ያገለገሉ 3 (ሶስት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር በተለያየ ሙያ ላሰማራቸው ሠራተኞች በቂ ሙያና ልምድ ባላቸው ድርጅቶች መ/ቤታችን በሚያቀርበው የስፌትና የጨርቅ ናሙና መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብሶች ማቅርብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡