በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተልማት መምሪያ በኮሪደር ልማት የተገነቡ የተለያዩ የመዝናኛ ቦታዎችን ለማከራየት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር የኮንትራት የኪራይ አገልግሎት ውል መውሰድ ይፈልጋል።
በጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 ዓ.ም በUIIDP ማለትም በአለም ባንክ በክልሉና በከተማው በጀት ድጋፍ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በጎንደር ከተማ አስ/ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥቅል ለመግዛት ይፈልጋል።