Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎንደር ከተማ አስተዳደር
  • Address ጎንደር : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 092 3235819
  • Website
  • Deadline17 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

በጎንደር ከተማ አስ/ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በጥቅል ለመግዛት ይፈልጋል።

የጎንደር ከተማ አስተዳደር


 

የእቃ ግዥ የግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በጎንደር ከተማ አስ/ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት

  1. የአገልግሎት አሰጣጥ ስርአት ለመዘርጋት የሚያገለግሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግብአቶች ግዥ በሎት አንድ (System input Materials Purchase)
  2. የቢሮ መገልገያ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ግዥ በሎት ሁለት (Office Use Electronics Purchase) ማለትም:- ስካነር በቁጥር ብዛት 4፣ ላፕቶፕ ኮምፒተር ብዛት 3፣ ዴስክቶፕ ኮምፒተር ብዛት 6፣ ፕሪንተር ብዛት 3
  3. የስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ በሎት ሶስት(Office Use Stationeries Purchase)ማለትም፡-
  4. A ወረቀት ብዛት 2500 በደስታ፣ የፕሪንተር ቀለም ብዛት 20፤ አንቲቫይረስ ብዛት 5

ከላይ የተዘረዘሩ እቃዎችን ተጫራችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በጥቅል ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከተማ አስተዳደሩ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል።

  1. ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ / ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ ከላይ በ ተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቹ እቃውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ማስረከብ የሚችል መሆን አለበት
  6. የሚገዛው እቃ ዝርዝር መግለጫ Specification) ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
  7. ተጫራቾች እያንዳንዱ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ግ/ፋ/ንብረት አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 20 ከ 25/05/2017ዓ.ም እስከ 09/06/2017 ዓ.ም ማግኘት ይቻላል፣
  8. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድቦንድ/ ከላይ ለተዘረዘሩት ስራዎች በተራ ቁጥር 2 ለተጠቀሰው ሎት ለሚወዳደሩበት 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር) በተራ ቁጥር 1 እና ተራ ቁጥር 3 ላሉት ለእያንዳንዱ ለሚወዳደሩበት 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
  9. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ዶክሜንት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ጎ/ከ/አስ/መ/ል/ መምሪያ ግ/ፋ/ንብረት/አስ/
  10. ቡድን ቢሮ ቁጥር 23 በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ እስከ 10/06/2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በቢሮ ቁጥር 8/ በአዳራሹ በ10/06/2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 06 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 092 -323 -58 19 /091- 828- 90- 77 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

 

 

የጎንደር ከተማ አስተዳደር

 

Save Tender