Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎንደር ከተማ አስተዳደር
  • Address ጎንደር : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 092 3235819
  • Website
  • Deadline23 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 ዓ.ም በUIIDP ማለትም በአለም ባንክ በክልሉና በከተማው በጀት ድጋፍ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የጎንደር ከተማ አስተዳደር


 

የግንባታ ስራዎች የግል ጨረታ ማስታወቂያ

 

በጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 ዓ.ም በUIIDP ማለትም በአለም ባንክ በክልሉና በከተማው በጀት ድጋፍ:

  1. በፋሲል ክፍለ ከተማ ሜክሲኮ አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ሜዳ ግንባታ ስራ በሎት 1
  2. ማራኪ ጎላ ጉደር አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ሜዳ ግንባታ ስራ በሎት 2
  3. አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ሜዳ ግንባታ ስራ በሎት 3
  4. አፄ ፋሲለደስ ስቴድየም በስተ ሰሜን በኩል ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ሜዳ ግንባታ ስራ በሎት 4
  5. በዞብል ከፍለ ከተማ ሰባተኛው የከተሞች ፎረም ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ሜዳ ግንባታ ስራ በሎት 5
  6. የጥቃቅንና አነስተኛ ሸድ ግንባታ ስራ በሎት 1

ከላይ የተዘረዘሩትን የግንባታ ስራዎች G.C ለሆነ ተቋራጭ ደረጃ 5 እና በላይ እንዲሁም B.C ለሆነ ተቋራጭ ደረጃ 4 እና በላይ በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ ከተማ አስተዳደሩ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል።

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የሙያ ፈቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የሚሰሩ ስራዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /Bill of Quantity/ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
  6. ስራውን በወቅቱ ሰርቶ ማጠናቀቅ የሚችል መሆን አለበት።
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከግዥ ፋይናንስና ንብረት አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 20 ከ25/05/2017 ዓ.ም እስከ 15/06/2017 ዓ.ም ማግኘት ይቻላል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድቦንድ/ ከላይ ለተዘረዘሩት ስራዎች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 6 ላሉት ለእያንድንዱ ለሚወዳደሩበት 300,000.00/ሶስት መቶ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
  9. ማንኛውም ተጫራች ከስራ ዝርዝር ውስጥ አንድ ወይም ከዛ በላይ የስራ ዝርዝር ላይ የነጠላ ዋጋ ሳይሞላ ቢቀር ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ውጭ ይሆናል።
  10. በተጫራቾች የሚቀርበው ሰነድ ላይ በነጠላ ዋጋ እና በጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ከውድድር ውጭ ይደረጋል።
  11. በክልሉ የተሻሻለው የግዥ መመሪያ መሰረት ለፋይናንስ ግምገማ የሚያልፉ ተጫራቾች ቁጥር ሶስት እና ከዛ በላይ ከሆኑ የአርቲ ሜቲክ ስሌት ሲሰላ የሚገኘው የሂሳብ ልዩነት ከተነበበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ ከ2.5 በመቶ (2.5%) በላይ ከሆነ እና የተጫራቾች ቁጥር ከሶስት በታች ሲሆን ደግሞ የአርቲሜቲክ ስሌት ሲሰላ የሚገኘው የሂሳብ ልዩነት ከተነበበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ ከ1 በመቶ (1%) በላይ ከሆነ ተጫራቹ ከውድድር ውጭ ይደረጋል።
  12. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክሜንት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ንብረትአስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 23/ አደራሹ ውስጥ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ እስከ 16/06/2017ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  13. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከመምሪያ አደራሽ በቀን 16/06/2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በቀን 16/06/2017 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምክኒያት ባይገኙ በሚወሰነው ውሳኔ ተገዥ ይሆናል።
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  15. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 06 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 092-323-58-19 /091-828-90-77 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

 

የጎንደር ከተማ አስተዳደር

 

Save Tender