በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረትአስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት ዓመት ለከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች፣ሎት 4 የደንብ ልብስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የገለፁትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡