የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የገለፁትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በአማራ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
ሎት 1 ኤክስካቫተር ኪራይ
ሎት 2 የጋቢዎን ግዥ
ሎት 3 የጋቢዎን ማሰሪያ ሽቦ
ሎት 4 የጋቢዎን መስሪያ ደቆሮ ድንጋይ ማቅረብ
ሎት 5 የእንስሳት ህክምና ማቴሪያል እና ቁሳቁስ
ሎት 6 ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ
ሎት 7 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
በየዘርፋ ንግድ ፍቃዳቸው በሚጋብዛቸው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ፡-
- ተጫራቾች ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድና ከመንግስት የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር አርጅናልና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ /50/ ብር በመከፈል ከ26/5//2017 አስከ 11/06/2017 ከቀኑ 4:00 ሰዓት ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ላይ እና ዋጋ መሙያው ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በግልጽ በማስቀመጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ 11/06/2017 ቀን 4፡01 ሰዓት ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን 11/ 6/2017 ቀን 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ እንደ ተጫራቾቹ ምርጫ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በጥሬ ገንዘብ /CPO/ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለተሸናፊዎች አሸናፊ ውል ከፈጸመ በኋላ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊው ድርጅት ውል ፈጽሞ 10 % የውል ማስከበሪያ እንዳስያዘ የጨረታ ማስከበሪያው ይመለስለታል፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለጸለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል መግባት ይጠበቅበታል፡፡ ያስያዘው 10% የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን እቃ ሙሉ በሙሉ እንፆ/ገ/ወ/ግዥ/ንብ/አስ/ቡድን መካዝን ካስረከበ ከ3 ቀናት በኋላ ይመለስለታል፡፡
- የምትወዳደሩ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባችኋል፡፡
- መ/ቤቱ የሚገዛውን እቃ ብዛት 20 % የመጨመርና የመቀነስ መብት አለው፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው፡፡
- ተጨማሪ መረጃዎችንና የጨረታ ሰነድ በአንፆ/ዝ/ወ/ግ/ን/አስ/ቁጥር 01 “ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ውድድሩ የሚደረገው በእያንዳንዱ ሎት በጥቅል ድምር ዋጋ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033 444 00 11 /033 444 0562 ይጠይቁ
ማሳስቢያ ፡- የመክፈቻው ቀን በአል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው በስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
በአማራ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ
አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን
