በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘውን ነባር የመረጃ ማዕከል የማሳደግ (DATA CENTER UPGRADING) ሥራ ማለትም፤ ሎት 1 - ነባር መረጃ ማዕከል የማሳደግ (DATA CENTER UPGRADING)፣ ማዕከሉን ለማሳደግ የሚውሉ እቃዎችን የማቅረብ፣ የኢንስታሌሽን፣ ማይግሬሽንና ኮንፊግሬሽን ስራዎችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በካፒታል በጀት ማሰራት ይፈልጋል።