የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለሚያከናውናቸው የቋሚ እቃ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በጠቅላላ ድምር በሎት /በጥቅል/ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለጥገና ጽ/ቤት ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት ከ24 ሰው ጀምሮ ከዛ በላይ ተሳፋሪ የሚይዝ የህዝብ ማጓጓዣ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ስር የሚገኘዉን የሀይቅ ከሬሸር ከነበረበት ቦታ ነቅሎ ወደ አዲስ ቦታ ማስተከል ይፈልጋል፡፡
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤቱ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ሴሪያል ቁጥር ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ስር የሚገኘውን የሀይቅ ክሬሸር ከነበረበት ቦታ ነቅሎ ወደ አዲስ ቦታ ማስተካከል ይፈልጋል፡፡
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለጥገና ጽ/ቤቱ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አንድ ከ24 ሰው ጀምሮ ከዛ በላይ ተሳፋሪ የሚይዝ የህዝብ መጓጓዥያ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል።
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለወልዲያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራከሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በከልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የማሽንና ተሽከርካሪ የሲኖ የዳም ትራክ የቲዎታ ለጋራጅ እቃ የኮንስትራክሽን building ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት አድራሻ ደሴ ከተማ ሚገኘውን በስጦታ የተላለፉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን እና የመኪና ባትሪ በሽያጭ ኮሚቴ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ እቃዎች፤ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።