Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት
  • Address ደሴ በሚገኘው በጥገና ጽ/ቤቱ ግዥና ፋ/ን/አ/ደ/ ስራ ሂደት ቢሮ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-11-62-29
  • Website
  • Deadline01 Nov 2024, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ እቃዎች፤ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ እቃዎች፤ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቸው እንዲሳተፉ ይፈልጋል።
  2. ተጫራች ሰነዱ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት 2/2/2017 ዓ.ም እስከ 22/2/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት ተከታታይ 21 ቀናት የማይመለስ 50 ብር /ሀምሳ ብር/ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ደሴ በሚገኘው በጥገና ጽ/ቤቱ ግዥና ፋ/ን/አ/ደ/ ስራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ማስከበሪያውን የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ለመ/ቤቱ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ቫት ተመዝጋቢ ለመገምገም የሚያረጋግጥ የዋናውን ፎቶ ኮፒ በማያያዝ በፖስታ አሽገው እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ስዓት ድረስ በጥገና ጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 21 ቀናት በታሸገ /ኤንቨሎፕ/ ፖስታና በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተምና አድራሻ ፊርማ በማድረግ ለመስሪያ ቤቱ ማቅረብ አለባቸው።
  6. ጨረታው ከጥቅምት 2/2/2017 - 22/2/2017 ዓ.ም ድረስ አየር ላይ ውሎ በ22ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል። በዚሁ እለት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ሆኖም ግን ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ የተሟላ ከሆነ ይከፈታል።
  7. አሸናፊ ተጫራች ከታወቀ በኋላ ለመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 10% የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ለመ/ቤቱ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  8. ተሸናፊ ተጫራች ያስያዙት ቼክ /ሲፒኦ/ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  9. ጥገና ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ ከሰዓት እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

ስልክ ቁጥር 0333111622

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር

መንገድ ጥገና ፅ/ቤት

 

 

Save Tender