Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት
  • Address ደሴ በሚገኘው በጥገና ጽ/ቤቱ ግዥና ፋ/ን/አ/ደ/ ስራ ሂደት ቢሮ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-11-62-29
  • Website
  • Deadline19 Feb 2025, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Machinery And Vehicles

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የማሽንና ተሽከርካሪ የሲኖ የዳም ትራክ የቲዎታ ለጋራጅ እቃ የኮንስትራክሽን building ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የማሽንና ተሽከርካሪ የሲኖ የዳም ትራክ የቲዎታ ለጋራጅ እቃ የኮንስትራክሽን building ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቶች በዘርፉ የታደሰ የግንድ ሥራ ፈቃድ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቸው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
  2. ተጫራቶች ሰነዱን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ ከወጣበት ከ 27/5/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 12/6/2017 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ደሴ በሚገኘው በጥገና ጽ/ቤቱ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋው 2% በባንክ የተረጋገጠው ቼክ /ሲፒኦ/ ለመ/ቤቱ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃዎችንና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆንዎ የሚያረጋግጥ ማስረጃ የዋናውን ፎቶ ኮፒ በማያያዝ በፓስታ አሽገው እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ስዓት ድረስ በጥገና ጽ/ቤቱ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታው ላይና በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተምና አድራሻ ፊርማ በማድረግ ለመሥሪያ ቤቱ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው 12/6/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ያቀረቡት ሰነድ የተሟላ ከሆነ ይከፈታል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራች ከታወቀ በኋላ ለመልካም የሥራ አፈፃፀም ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 10% የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ መ/ቤቱ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙት ቼክ /ሲፒኦ/ ወዲያውኑ ይመለስለታል፡፡
  9. ጥገና ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ያወጡት ወጭ መ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም፡፡
  10. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ ከሰዓት እሁድ ወይም የባዕል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡ ስልክ ቁጥር- 033-1116229 ፖ.ሣ.ቁ 60

 

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት

 

Save Tender