መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 02/2019
መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
በመሆኑም:-
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑ ግብር የተከከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል ፕሮፖዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና አንድ ኮፒ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት መውሰድ ይችላሉ::
- የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው::
- አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰአት ድረስ ይሆናል::
- ጨረታው በዚያኑ ቀን ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
- ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል:: - ተጫራቾች ለእያንዳንዱ መንገድ ብር 40,000.00/ አርባ ሺህ ብር ብቻ/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በግዥ መመሪያው ላይ በተፈቀደ አቅራቢው በሚፈልገው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም::
- ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታውን ማቅረብ አለባቸው:: ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም::
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ::
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን
አቅ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት
የፖስታ ሳጥን ቁጥር 404
የስልክ ቁጥር 0461315012/0932708847/0923690085
ዲላ ኢትዮጵያ
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን
✨ messages.ai_summary
South Ethiopia Roads Authority seeks eligible bidders to rent construction and engineering equipment, namely tipper trucks with loaders, for its district offices. Bidders must provide a valid trade or service license and VAT registration certificate. The tender is open to any supplier regardless of nationality.
