በጅማ ዞን የኦም ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገጠር መንገድ ተደራሽነት ፕሮግራም የተሠሩ መንገዶች በመጎዳታቸው በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚጠገኑ መንገዶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
በጅማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በጅማ ዞን የኦም ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገጠር መንገድ ተደራሽነት ፕሮግራም የተሠሩ መንገዶች በመጎዳታቸው በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚጠገኑ መንገዶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
ተፈላጊ ማሽነሪዎች
| ተ/ቁ | የማሽነሪው ዓይነት | ብዛት | ሞዴል | ስሪት ዘመን | የኪራይ ሁኔታ |
| 1 | ኤክስካባተር | 1 | 326 HP or above | 2016 or above | በሰዓት |
| 2 | ዶዘር | 1 | 305 HP or above | 2016 or above | በሰዓት |
| 3 | ግሬደር | 1 | 140 HP or above | 2016 or above | በሰዓት |
| 4 | ሮለር | 1 | 16TON or above | 2016 or above | በሰዓት |
| 5 | ሎደር | 1 | 3 M³ or above | 2016 or above | በሰዓት |
| 6 | ታየር አከስካባተር | 1 | 220 HP or above | 2016 or above | በሰዓት |
| 7 | ታየር አከስካባተር | 6 | SINO 16 M³ | 2016 or above | M3 per KM |
| 8 | ፒካፕ | 1 | TOYOTA | 2016 or above | በወር |
| 9 | ሻወር ትራክ | 1 | 15,000 Litre | 2016 or above | በወር |
| 10 | ሎውቤድ | 1 | -- | -- | በ KM |
- መስፈርቱን የምታሟሉ ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት በማይመለስ 2000ብር በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የማሽነሪውን ሙሉ መረጃ እና ዋጋ በመሙላት ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት እንዲሁም ፋይናንሻል ሰነድና CPO በአንድ ፖስታ ኦርጅናል እና ኮፒውን በመለየት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን የጨረታው ሣጥን በ15ኛው ቀን 11:30 ታሽጎ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል::
ማሳሰቢያ:-
- መ/ቤቱ የተሻለ ዋጋ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር :- 09 17 60 00 60 / 0917053998 ይደውሉ::
በጅማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Omo Nada Woreda Finance Office seeks to rent various construction machines to repair damaged rural roads in the woreda. Required equipment includes excavators, dozers, graders, rollers, loaders, tipper excavators, pickup, water truck, and lowbed. Eligible bidders must meet the specified criteria.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
