1161 Tenders Found
-
በኦሮሚያ ከልል ጅማ ዞን የሠኮሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ጅማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/10/2025
-
- በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ
-
- ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ21 በተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- በጉራጌ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 27/1/18 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ
-
- የካ/ክ/ከ/ ወረዳ 06 ከአቧሬ አደባባይ 100 ሜትር ገባ ብሎ ጀርመን ት/ቤት አጠገብ አቧሬ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት
-
- ልዩ ቦታው ካራ ቆሬ ኮንዶሚኒየም ወይም ቢቂላ መናፈሻ ጀርባ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት
-
- ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 15 ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት ሃይሌ ጋርመንት ፊት ለፊት በሚወስደው አስፓልት ሀጫሉ ከፍ ብሎ ኦሮሚያ ኮንደሚኒየም ጀርባ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
-
- ካራ ቆሬ ወደመደኃኒዓለም ቤተክርስቲያን መሄጃ ፖሊስ ጣቢያውን አለፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/03/2025
-
- አዳማ ከወንጂ ማዞሪያ ተቃራኒ አቅጣጫ 500ሜ ላይ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት
-
የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች በየሎቱ በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ከልደታ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ምርታማነት ማሻሻያ ጸበሉ ጎን ፡ አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት
-
- ከቤቴል አዲስ ተስፋ ት/ቤት ፊት ለፊት ከቤቴል አዳባበይ ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሚወስደው መንገድ ላይ ወደ ውስጥ ገባ ብለው ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11:30
-
- በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት /ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ ከቀኑ 11፡25 ሰዓት
-
- በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 የብሄረ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- ከምባታ ዞን ደምቦያ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የሞጆ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሞጆ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከ15ኛው ቀን በኋላ በመጀመሪያ የሥራ ቀን በ3:30 ሰዓት ድረስ
-
- ምስራቅ ሸዋ ዞን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከ15ኛው ቀን በኋላ በመጀመሪያ የሥራ ቀን 4፡30 ሰዓት ድረስ
-
- ከ6 ኪሎ ዩንቨርሲቲ በግራ በኩል በሚወስደው መንገድ ወይም ምስካዬ ኅዙናን መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት 1ኛ ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጦርኃይሎች አካባቢ ሙሉ ወንጌል ቸርች ጎን ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- ፒያሳ ከመብራት ኃይል ወደ እሪበከንቱ በሚወስደው መንገድ ጎጀብ ጥርስ ህክምና ጎን : አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ
- Deadline 09/24/2025
