የገጠር መንገድ ግንባታና ጥገና (ደነባ-ጫላ 8 ኪ.ሜ፣ ሰቀልጋ-ኮሚነ 5 ኪ.ሜ፣ ቁምቢ ከተማ 3 ኪ.ሜ) - ሠኮሩ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት
በኦሮሚያ ከልል ጅማ ዞን የሠኮሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን ሠኮሩ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና የሚውሉ ግሬደር CAT 140H ፤ ኤክስካቫተር CAT 200HP፤ ሮለር 10 Ton እና በላይ፤ ሻዎር ትራክ ከነፓምፕ እና ገልባጭ መኪና (Dump truck) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡