በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን ሠኮሩ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና የሚውሉ ግሬደር CAT 140H ፤ ኤክስካቫተር CAT 200HP፤ ሮለር 10 Ton እና በላይ፤ ሻዎር ትራክ ከነፓምፕ እና ገልባጭ መኪና (Dump truck) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሠኮሩ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን ሠኮሩ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት
- ለመንገድ ግንባታና ጥገና የሚውሉ ግሬደር CAT 140H ፤ ኤክስካቫተር CAT 200HP፤ ሮለር 10 Ton እና በላይ፤ ሻዎር ትራክ ከነፓምፕ እና ገልባጭ መኪና (Dump truck) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡
- አመልካቾች ህጋዊ የማሽን ማከራት ፍቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ተመዝጋቢና ቲን ቁጥር ያላቸው የወቅቱን የመንግስት ግብር የከፈሉና የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱ አዳዲስ ማሽኖችን ማቅረብ የሚችሉ ተመራጭነት አላቸው።
- የጨረታውን ዋስትና ማስከበሪያ ባቀረበው ማሽን ጠቅላላ ዋጋ 2% CPO ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
- የኮንስትራክሸን ማሽን አቅርቦት ፊቃድ ያላቸው እና በተሰጠው ዲዛይን መሠረት መስራት የሚችል፡፡
- በመንገድ ኮንስትራክሽን ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ግሬደር የፈረስ ጉልበቱ 140 HP (CAT)ሞዴሉም ከ 2017 ና ከዚያ ወድህ የተመረተ መሆን አለበት።
- ኤክስካቫተር CAT 200 HP ሞዴሉም ከ2011 እና ከዚያ ወድህ የተመረተ መሆን አለበት፡፡
- ሮለር 16 ቶን ሞዴሉም ከ2017 እና ከዚያ ወድህ የተረተ መሆን አለበት።
- ሻወር ትራክ 5m (10,000 ሊትር) እና ፓምፕ (PUMP) ሊኖረው ይገባል፡፡
- ገልባጭ መኪና (Dump truck) 14.5m3 እና በላይ መጫን የሚችል።
- የሚያቀርበውን / ማሽነሪ ማድረሻና መመለሻ፤ የመኪና ነዳጅ፤ የዘይት እና የመሳሰሉት ወጪውን ስራው እስኪ ጠናቀቅ ድረስ ችሎ መስራት የሚችል መሆን አለበት።
- የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ሠኮሩ ወረዳ ገ/ኢ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡
- የጨረታው ሳጥን በቀን 13/05/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግተው በዛው ቀን 13/05/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
- የጨረታው ሰነድ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በአንድ ፖስታ ታሽጎ መቅረብ አለበት።
ለበለጠ መረጃ : በስልክ ቁጥር 047 117 022 ደውሎው መጠየቅ ይችላሉ ፡፡
በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሠኮሩ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት
