በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 የብሄረ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ለአገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 የብሄረ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በ 1ኛ ዙር ለአገልግሎት የሚውሉ ሎት1 የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 2 የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት 4 የህክምና ዕቃዎች፣ ሎት 5 የትምህርት ዕቃዎች፤ ሎት 8 የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 8 ትራንሰፖርት፣ ሎት 9 ጭነት፣ ሎት 10 በኤች አይ ቪ ዙሪያ ለሚሰጥ ስልጠና ለመስተንግዶ፣ ሎት11 የፕላንት ማሽነሪ ዕቃዎች፣ ሎት 12 የፕላንት ማሽነሪ ጥገና እና ሎት 13 ህንጻ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡