Tender Detail

Tender Details

  • Company በማ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
  • Address ከምባታ ዞን ደምቦያ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916 54 98 84
  • Website
  • Deadline10 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security20,000.00
  • opening date2025-10-10 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Furniture , Electronics Materials

በማ/ኢ/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በከተማ አስተዳደርለሚገኙ ለሴ/መ/ቤቶች የቢሮ አላቂ ዕቃዎችን ሌሎች አለቂ ዕቃዎችን፥ ፈርኒቸሮችን እና ኤሌክትሮኒከስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በማ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ደ/ከ/ፋ/642/ 2017 ዓ.ም

በማ/ኢ/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በከተማ አስተዳደርለሚገኙ ለሴ/መ/ቤቶች የቢሮ አላቂ ዕቃዎችን ሌሎች አለቂ ዕቃዎችን፥ ፈርኒቸሮችን እና ኤሌክትሮኒከስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት (1) አላቂ ዕቃ

ሎት (2) ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

ሎት(3) ቋሚ ዕቃዎች/ፈርኒቸር

ሎት(4) ኤሌክትሮኒክስ

በመሆኑም:-

1. ከላይ በተዘረዘሩት ሎቶች በየዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፡፡

2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፡፡

3. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው፡፡

4. የቫት ተመዝጋቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፡፡

5. የመንግሥት ግዥ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፡፡

6. የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ብር 20,000/ሃያ ሺህ ብር ብቻ በካሽ/በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል፡፡

7. ያሸናፋቸውን ዕቃዎች እስከ ዳምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል፡፡

ማንኛውም ከላይ ከተራ ቁጥር 1-7 የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟላ ተጫራች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15(አስራ አምስት) በሥራ ቀናት ውስጥ የዕቃውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ከዳምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ከቢሮ ቁጥር-03 የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ)፤ በመክፈል በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ዋጋውን አንድ የፋይናንሻል ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ሁለት የፋይናንሻል ኮፒ በየግሉ በታሸገ ፖስታ በማድረግ እንዲሁም ቴክኒኩንና ሲፒኦውን በአንድ ፖስታ በማድረግ/በማሸግ አጠቃላይ 04/አራት ፖስታ በደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-03 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ/ታሽጎ በዚያው ቀን 8፡30 ላይ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የተጫራቹ ወይም የተወካዩ ያለመገኘት የጨረታውን የአከፈፋት ሂደት እያስተጓጉልም፡፡

 

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በማ/ኢ/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት

Save Tender