Tender Detail

Tender Details


የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች በየሎቱ በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በልደታ ክ/ከተማ ጤና መምሪያ የልደታ ጤና ጣቢያ


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዢ መለያ ቁጥር 002

 

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ

ሎት 1. ህትመት የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን .............................................................. ብር 5000

ሎት 2. ጽህፈት ለአላቂ የቢሮ ዕቃዎች/ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን ........................ ብር 2700

ሎት 3. የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን ብር ............................................. ብር 5000

ሎት 4. የደንብ ልብስ ስፌት ማስከበሪያ በብር መጠን ......................................................... 3000

ሎት 5. የጽዳት እቃ ማስከበሪያ በብር መጠን ብር ............................................................... 4500

ሎት 6. ቋሚ እቃ የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን ብር ..................................................... 4000

ሎት 7. የህክምና እቃዎች ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን ................................... 1000

ሎት 8. የጀኔሬተር ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን ............................................... 1000

ሎት 9. የኤሌክትሪክ መስመር የውሀ መስመር እና የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን .... 1000

ሎት 10. የምግብ /catering/ አገልግሎት ........................................................................ 1000

ሎት 11. የሚወገድ ንብረቶች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን ..................................... 1750 ብር

ሎት 12. የኤሌትሮኒክስ እቃዎች ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን ....................... 1000 ብር

ሎት 13. የቢሮ ጥገና የጨረረታ ማስከበሪያ በብር መጠን .................................................. 6000

ሎት 14. አላቂ እቃ ማስከበሪያ የብር መጠን ....................................................................... 3000

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ የሚችል።
  3. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ቢሮ ቁጥር 510 የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችል።
  4. የመጫረቻ ሰነዳችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒ እና ኦርጅናል በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉና ለእያንዳንዱ ሎት ለየብቻ መታሸግ አለበት፡፡
  5. ጨረታው በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጐ በማግስቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  6. መስሪያ ቤቱ ያቀረበውን የዋጋ መሙያ በመጠቀም የሚወዳደሩበት እቃዎች ዋጋ ከቫት ጋር ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም ማህተም እና ፊርማ መኖር አለበት፡፡
  7. መ/ቤቱ 25% መጨመር ፣ መቀነስ መብት አለው፡፡
  8. ሎት 2፣ 4፣ 5፣ 6፣ ሳምፕል በፎቶ ከሰነዱ መያያዝ ያለበት ሲሆን ሎት 3 ሳምፕል መቅረብ መቻል አለበት።
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. አሸናፊው ተጫራች ጨረታ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ በ60 ቀን ውስጥ የዋጋ ለውጥ ሳያደርግ በራሱ ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

 

አድራሻ ቦታ ፡- የልደታ ጤና ጣቢያ ከልደታ ቤተክርስቲያን ወረብ ብሎ ፀበሉ ጐን፡፡

 

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር 02/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተ...

READ MORE
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB /05/2019 ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቅያስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በውል አስሮ ማሰራት...

READ MORE