Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Land Bureau (የኦሮሚያ መሬት ቢሮ)
  • Address ሳርቤት አደባባዩን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ዋናው አስፓልት 200 ሜትር ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910622700
  • Websitehttps://oromialand.et/
  • Deadline16 Nov 2026, 1:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 150,000 (CPO)
  • opening dateህዳር 7/3/2019 8:00 ሰዓት
  • Categories Maintenance And Repair , Software Provision, Development And Web Design , Machinery Spare Parts

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB /05/2019 ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቅያስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በውል አስሮ ማሰራት ይፈልጋል።

Oromia Land Bureau (የኦሮሚያ መሬት ቢሮ)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB /05/2019 ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቅያስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በውል አስሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፤

  1. በሎት 1 የተለያዩ የቅይሳ መሳሪያዎችን መለዋወጫ ግዥን፤
  2. በሎት 2 የተለያዩ የቅያሳ መስሪያዎች የጥገና፤ ሪክለብሬሽ እና የሶፍትዌር አብዴሽን (updetion) ማሠራት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

  • ድርጅቶች ዘመኑን ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክሲ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ውል ገብቶ በታባለው ጊዜ ውስጥ ዕቃውን ሙሉ በሙሉ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርባቸዋል።
  • ድርጅቱ ለሁለት አመት ውል ገብቶ መስራት የሚችል መሆን አለበት።
  • ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያላቸው መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል በኦሮሚያ መሬት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ።
  • የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ለመወዳደር ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 150,000 (መቶ ሃምሣ ሺህ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የእቃዎቹን የዋጋ ዝርዝር በጨረታ ማወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ስማቸውን፤ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንቶችን የራሳቸውን የፋይናንሻል አርጅናልና ኮፒውን፤ ቴክኒክ አርጅናልና ኮፒውን እና (CPO ዶክመንቱን በተለያየ በአምስት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 7/3/19 ከቀኑ በ7፡30 ተዘግቶ በ8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  • የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  • የጨረታው አሸናፊ አካል በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ ዕቃውን ጨርሶ ማስረከብ የሚችል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር መጠቀም ይችላሉ /0949445/29/ 0910622700/0919519951/0946653304
አድራሻ ፡- ሳርቤት አደባባይን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ዋናው አስፋልት 200 ሜትር ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ

ኦሮሚያ መሬት ቢሮ

✨ messages.ai_summary
Oromia Land Bureau seeks bidders for calibration equipment: Lot 1 covers spare parts supply; Lot 2 covers maintenance, recalibration and software updates, under a two-year contract. Eligible firms must be tax-compliant, VAT-registered, have a TIN, and be able to deliver fully within the contract period.
Save Tender