የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች በሎት 1 የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ በሎት 2 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና በሎት 3 የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች በሎት 1 የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ በሎት 2 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና በሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚችል፡- ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው ፍቃዳቸውን ያሳደሱ።
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- የአቅራቢነትን ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ የ2017 ዓ.ም የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ 10,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ (C P O) ማስያዝ የሚችል ።
- የውል ማስረከቢያ 10% ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- በማንኛውም ቦታ በጨረታ ሂደቶች ችግር ምክንያት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጠው ፡፡
- በእያንዳንዱ ሎት ላይ ብር 100 (አንድ መቶ) በጎ/ወ/ ገቢዎች ቅ/ጽ/ ቤት ገንዘብ በመክፈል የተከፈለበትን ደረሰኝ በማቅረብ ከጎ/ወ/ ፋ/ኢ/ ጽ/ቤት ግዥ/ፋ/ን/አ/ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና 2 ፎቶ ኮፒ ለየብቻቸው በሰም በታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በመክተት ጎ/ወ/ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ ቤት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ከቫት በፊት ካለው ዋጋ 2% ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ፡፡
- የእያንዳንዱ ሎት ሰነድ ለየብቻ መታሸግ አለበት፡፡
- ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ21 በተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ22ተኛ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የጨረታው ሰነድ የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች በሰዓቱ ካልተገኙ የጨረታው ኮሚቴ መከፈት የሚችል መሆኑን እየገለጽን ።
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ መ/ቤቱ ድረስ ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆነ።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የሚከፈተው የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 09 16412685/09 41 041018/09 1020 79 69
ጎርቼ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
