Tender Detail

Tender Details

  • Company African Center Early Childhood Development
  • Address , Phone: 0911152603
  • Website
  • Deadline13 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityብር 14,000.00 (አስራ አራት ሺህ ብር) በCPO ወይም Bank Gular ለ የዛሉ ማቅረብ፡፡
  • opening dateህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. 4፡30
  • Categories Audio Visual, Photography And Filming Service And Equipment , Electronics Materials

የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል ለማዕከሉ የሥራ እንቅስቃሴዎች፣ ሥልጠናዎች፣ ስብሰባዎችና የመስክ ሥራዎች ሰነዳዊ ማስረጃ ለማዘጋጀትና የተቋሙን የመገናኛ ሥራዎች ለማጠናከር የሚያስፈልጉ ፕሮፌሽናል ካሜራና ተያያዥ መሣሪያዎችን በአገር ውስጥ በሚፈጸም ግልፅ ጨረታ ለመግዛት በዘርፉ ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ አቅራቢዎችን ይጋብዛል።

African Center Early Childhood Development


የጨረታ ግብዣ ማስታወቂያ

የፕሮፌሽናል ካሜራና ተያያዥ መሣሪያዎች ግዥ

የጨረታ ቁጥር፡- AfC-ECD/Big Win/LB/PS10/2026

የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል ለማዕከሉ የሥራ እንቅስቃሴዎች፣ ሥልጠናዎች፣ ስብሰባዎችና የመስክ ሥራዎች ሰነዳዊ ማስረጃ ለማዘጋጀትና የተቋሙን የመገናኛ ሥራዎች ለማጠናከር የሚያስፈልጉ ፕሮፌሽናል ካሜራና ተያያዥ መሣሪያዎችን በአገር ውስጥ በሚፈጸም ግልፅ ጨረታ ለመግዛት በዘርፉ ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ አቅራቢዎችን ይጋብዛል።

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 የስራ ቀናት ውስጥ በአድራሻችን በአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል፣ በጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ኤሻል ታወር፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 201 በመገኘት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
  2. ተጫራቾች በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅፅ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ
  3. ህዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. 4፡30 ፤ በማዕከሉ ኤሻል ታወር፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ 201 ጨረታው በይፋ ይከፈታል ፤ የጨረታውንም ሂደት በአካል በመገኘት መከታተል እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡

የፕሮፌሽናል ካሜራና ተያያዥ መሣሪያዎች የጨረታ መስፈርቶች

ተ.ቁየመስፈርት ዘርፍዝርዝር መግለጫተ.ቁየመስፈርት ዘርፍዝርዝር መግለጫ
1የግዥ ዘዴበአገር ውስጥ የሚፈጸም ግልፅ ጨረታ8የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 14,000.00 (አስራ አራት ሺህ ብር) በCPO ወይም Bank Gular ለ የዛሉ ማቅረብ፡፡
2የዕቃዎች ዓይነትፕሮፌሽናል ካሜራና ተያያዥ መሣሪያዎች9የጨረታው የፀናነት ጊዜ30 ቀናት
3የዕቃዎች ብዛት1ፕሮፌሽናል Mirrorless ካሜራ፣ 3 Wireless Microphone - Dual እና 1 Professional Tripod10የቴክኒክ መስፈርትበጨረታ ሰነዱ የተጠየቁትን የቴክኒክ መስፈርቶች ማሟላት፡፡
4የንግድ ፈቃድየታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ11የፋይናንሻል መስፈርትየዋጋ ዝርዝርና በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ የፋይናንስ ሰነዶችን ማቅረብ፡፡
5የግብር ሰነዶችTIN የVATየምዝገባ ሰርተፊኬትና የዘመን የግብር ክሊራንስ ማቅረብ፡፡12የጨረታ ሰነድ አቀራረብ
  • የቴክኒካልና የፋይናንሻል ሰነዶችን በአንድ ፖስታ ውስጥ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
  • CPO በተለየ ፖስታ ታሽጎ ከፋይናንሻል ሰነድ ጋር መቅረብ አለበት፡፡
  • ኦሪጅናልና ኮፒ በግልጽ ምልክት መለየት አለበት፡፡
6የአቅራቢ ምዝገባየአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ13የሰነድ ማቅረቢያ አድራሻአድራሻ: የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል፣ ኢትዮ ቻይና መንገድ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 03፣ ኤሻል ሕንፃ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ 201 ፖ.ሳ.ቁ. 146/1084፣ አዲስ አበባ፡፡
7የካሜራና ተያያዥ ዕቃዎች ቴክኒካዊ መስፈርትካሜራው ቢያስ 24 MP፣ 4K UHD Video፣ Interchangeable Lens A In-body ወይም lens Stabilization ያለው መሆን አለበት፡፡ ማይክሮፎኖቹ ሁለት Transmitters እንድ Recent ያላቸውና ከካሜራና ሞባይል ጋር ተኳኝ መሆን አለባቸው - Tripos ደግሞ Fluid Headl Heavy duty legs እና Quick-release Pite ያለው መሆን አለበት፡፡የመገናኛ ስልክ+251 941 183 300

የካሜራ ዓይነት፡- Canon EOs B6 Mark II፣ Sony 47 IV፣ Nikon z76 III ወይም ተመጣጣኝ የቴክኒክ መስፈርት ያለው ምርት፡፡

የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል

✨ messages.ai_summary
The African Center for Early Childhood Development invites eligible suppliers to bid in an open domestic tender for professional cameras and related equipment: one professional mirrorless camera, three wireless microphones (dual), and one professional tripod, to document activities, trainings, meetings and fieldwork and strengthen communications.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender