በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ጨረታ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ባህሪ ያላቸው የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ፣ የትራንስፖርት መኪና ኪራይ፣ የጉልበት/የጭነት አገልግሎት፣ ህትመት፣ ዲኮር፣ የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን ስፔር ፖርት ግዢ እንደገና የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ፣ ፎቶ ስፔርፖርት ማሽን ጥገና፣ የመኪና ጎማ፣ እና አነስተኛ ሞንታርቦ በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን።
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የእድጎት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2018 ዓ ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊከ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ሎቶች ላይ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
አርበኞች ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ የመጀ/ደ/ት/ቤት ዓ.ም 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና አገልገሎት ኮምፒውር፣ ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማሽን ላፕቶፕ ሥራዎች አላቂ የቢሮ እቃዎች አላቂ የትምህርት እቃዎች አላቂ የፅዳት እቃዎች የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት/ዝቅተኛ፣ ቋሚ እቃዎች፣ ቋሚ እቃ የሕንፃ ቁሳቁስ የሕክምና እቃዎች፣ ሕትመት ሥራዎች ቋሚ እቃ ፕላንና ማሽነሪ፣ ሜንቴናንስ ወርክ እንዲሁም ለመስተንግዶ የሚሆን ቆሎ እና ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 11 ኦዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 12 ስር በመጋቢት 28 ቅድ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 የሚገኘው የአግዓዝያን ቁ.2 ቅድመ እ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች የፅዳት እና የቢሮ እቃዎች ህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ ጥገና፣ የህከምና እቃዎች፤ የልማት እቃዎች፤ ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አላቂ የቢሮ ዕቃ (እስቴሽነሪ) ፤የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት የዲኮር ስራን ጨምሮ፣ የጥገና /የአይቲ/ አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ጌጣጌጥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በመደበኛ እና ከውስጥ ገቢ በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የመሿለኪያ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ፈለጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ያላቸውን እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ብቁ ከሆኑ ተወዳዳሪዎች ከታች በሎት የተዘረዘሩትን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል::
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የሚገኘው የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ አና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ እንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከመንግሥት ከተመደበለት መደበኛ እና ውስጥ ገቢ በጀት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ወለጋ ዞን የኢባንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ባለበጀት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅህፈት እና የጽዳት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማዎች፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ የእጽዋት ዘር እና የእንስሳት ሕከምና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡