Tender Detail

Tender Details

  • Company ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ. 2 ት/ቤት
  • Address ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ጀነራል ታደሰ ብሩ አንደኛ ደረጃ ቁ.2 ት/ቤት አዲሱ ገበያ አደባባይ ከፍ ብሎ ፅዮን ኮንዶሚኒየም ጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011154-64-20
  • Website
  • Deadline09 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityሎት 1, አላቅ የቢሮ እቃ 15,600 ብር ሎት 2, ጽዳት እቃ 14,400 ብር ሎት 3, የትምህርት እቃ 2,400 ብር ሎት 4, የደንብ ልብስ 14,400 ብር ሎት 5, ቋሚ እቃ 5,000 ብር ሎት 6, የደንብ ልብስ ስፌት 1,000 ብር ሎት 7, የህትመት 1,000 ብር ሎት 8 የጥገና 5,000 ብር
  • opening date2025-09-10 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair , Office Supplies And Services , Printing And Publishing , Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Educational And Training Equipment And Machinery

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2018 ዓ ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ. 2 ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 005/2018 ዓ.ም

 

ለአንደኛ ዙር ጨረታ ማስታወቂያ

በመደበኛ እና በውስጥ በጀት ለሚገዙ እቃዎች

 

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2018 ዓ ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1, አላቅ የቢሮ እቃ 15,600 ብር ሎት 2, ጽዳት እቃ 14,400 ብር ሎት 3, የትምህርት እቃ 2,400 ብር ሎት 4, የደንብ ልብስ 14,400 ብር ሎት 5, ቋሚ እቃ 5,000 ብር ሎት 6, የደንብ ልብስ ስፌት 1,000 ብር ሎት 7, የህትመት 1,000 ብር ሎት 8 የጥገና 5,000 ብር በመሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ።
  2. ናሙና ማቅረብ የሚገባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1 ለሎት 2 ለሎት 3 ለሎት 4 ለሎት 5 ለሎት 6 ለሎት 7 ለሎት 8 በባንኩ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ አምራች መሆናቸውን ወይም ተጨማሪ የራሳቸውን እሴት የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህንን ማቅረብ ካልቻሉ ግን እንደሌሎቹ ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ከፍለው መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የጨረታ ሰነድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ በማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200 (ሁለት መቶ) ብር ከቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ወይም መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቹ የሚያቀርበው ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
  8. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  9. ተጫራቾቹ ያሸነፉባቸውን እቃዎች ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  10. የግዥው አካል ከውል በፊት 25% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዜደ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ከአዲሱ ገበያ ከፍ ብሎ ጽዮን ሆቴል ጀርባ ይገኛል፡፡

አድራሻ፡- ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ጀነራል ታደሰ ብሩ አንደኛ ደረጃ ቁ.2 ት/ቤት አዲሱ ገበያ አደባባይ ከፍ ብሎ ፅዮን ኮንዶሚኒየም ጀርባ ይገኛል፡፡

 

ስልክ:- 011154-64-20 / 09-12-38-96-34

 

ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ. 2 ት/ቤት

 

Save Tender