በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጥቅል 1 -- Kitchen Material ans hand tools (የኩሽና እና እጅ መሳሪያዎች)፣ጥቅል 2፡- Safety Material (የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ) እና ጥቅል 3፡- Clearing Material (የጽዳት እቃ ግዥ) ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- አግጨ/0020ኦኩስፋ-2/2019 ዓ.ም
- በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጥቅል 1 -- Kitchen Material ans hand tools (የኩሽና እና እጅ መሳሪያዎች)፣ጥቅል 2፡- Safety Material (የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ) እና ጥቅል 3፡- Clearing Material (የጽዳት እቃ ግዥ) ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- የዕቃዎች ዝርዝር የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ120 ቀን የባንክ ዋስትና /BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር /supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛ ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታውን መክፈቻ ትክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
- ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ ለሁሉም የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2:00-6:00፣ ከሰዓት በኋላ ከ7:00-10:30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2:00-6:00) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተጠቀሰው ነው፡-
5.1. እሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነአ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ፡፡
ስልክ ቁጥር፡ 09-91-14-94-85/0986862766/0940209464
አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
- 7. ተጫራቾች ለሁሉም ሎቶች አንድ ላይ የጨረታ የማስከበሪያ ዋስትና ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- 8. ዕቃው ርክክብ የሚደረግበት አዲስ አበባ የሚገኘው ግዥ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፤
- 9. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ነው፡፡
- 10. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለ28 ቀናት ነው፡፡
- 11. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ ... ... አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ
Tel-0940209464 ... ... Tel: 09-91-14-94-85/0986862766
ኃይል ውሃ ... ... .አዲስ አበባ
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
✨ messages.ai_summary
Omo Kuraz No. 2 Sugar Factory seeks suppliers for kitchen materials and hand tools, safety materials (protective clothing), and cleaning materials, in three lots. Bidders must submit a CPO or unconditional 120-day bank guarantee, valid trade license, TIN, VAT registration, supplier list certificate, and current tax clearance.
