Tender Detail

Tender Details

  • Company የይርጋ ጨፌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ይርጋ ጨፌ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912063953
  • Website
  • Deadline13 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityለጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 5000 ብር ለጽዳት እቃዎች ሎት 2500 ብር በኢትዮጵያ ከታወቀው ባንክ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ
  • opening dateከላይ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በተራ ቁጥር 4 በተገለጸው ቢሮ በግልጽ ይከፈታል:: ሆኖም ጨረታው የሚከፈተው 16ተኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ወይም በበዓል ዝግ ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል::
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

የይርጋ ጨፌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል::

የይርጋ ጨፌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ለእስቴሽነሪና ለጽዳት እቃዎች ግዥ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የይርጋ ጨፌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል::

1ኛ ሎት እስቴሽነሪ / የጽህፈት መሳሪያዎች/

2ኛ ሎት የጽዳት እቃዎች

ይህ ጨረታ በዘርፉ አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፤የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው:: የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ከታክስ ክሊራንስ ማቅረብ ለሚችሉት ተጫራቾች ሁሉ ክፍት ነው::

1. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 5000 ብር ለጽዳት እቃዎች ሎት 2500 ብር በኢትዮጵያ ከታወቀው ባንክ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘ ማቅረብ ይችላል::

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መግዣ ብር 300 /ሶስት መቶ/ የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ተኛው ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት ይ/ጨ/ከ/ግ/ን/ አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላል::

3. ጨረታው የሚቀርበውና የሚፈጸመው በወኪል ከሆነ ከሚመለከተው ውክልና ሰጪ/ መዝጋቢ አካል የተሰጠ ህጋዊ ውክልና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል::

4 ተጫራች ለሚያቀርቡት እቃ የነጠላና የጠቅላላ ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት ዋናና ሁለት ኮፒ በታሸገ ፖስታ የተጫራች ንግድ ድርጅት ማህተም ተደርጎበትና ተፈርሞ ይ/ጨ /ከ/ፋ/ግ/ን/ አስተዳደር ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በመንግስት በስራ ቀን ብቻ ማስገባት ይቻላል::

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በተራ ቁጥር 4 በተገለጸው ቢሮ በግልጽ ይከፈታል:: ሆኖም ጨረታው የሚከፈተው 16ተኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ወይም በበዓል ዝግ ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል::

6 ተጫራች ባይገኝም በሌሉበት የሚከፈት ይሆናል::

7 ከተጠቀሰው ሰዓት ዘግይቶ የሚመጣዉ የመወዳደሪያ ሀሳብ ወይም ሰነድ ተቀባይነት የለውም::

8 ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ለይርጋጨፌ ከተማ ፋይናንስ እቃዎችን ውል በገባበት ጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅበታል:: የማጓጓዣ ወጪ በከተማ ፋይናንስ የሚሸፈን ይሆናል፤

9. የከተማው ፋይናንስ ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ: 0912063953

የይርጋ ጨፌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Yirga Chefe town finance office seeks suppliers for stationery (Lot 1) and cleaning equipment (Lot 2). Open to bidders with valid business license, tax registration, VAT registration, supplier certificate, and tax clearance. Delivery required within contract period; transport covered by the office.
Save Tender