የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አጠቃላይ የአላቂ እቃ እና አገልግሎት ግዥ
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር በወረዳው ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የተለያዩ መጠን ያላቸው ቆርቆሮዎች በግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2018 አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡